Lyrics

ሳላስበዉ ለካ አፍቅሬሻለዉ አንቺን ሳስብ ቀኑን ዉዬ አድራለዉ የኔ እንደማትሆኚ በእርግጥ አዉቀዋለዉ በእርግጥ አዉቃለዉ ያዘዘኝ ልቤ ነዉ እንዴት አደርጋለዉ እንዴት አደርጋለዉ ሳላስበዉ ለካ አፍቅሬሻለዉ አንቺን ሳስብ ቀኑን ዉዬ አድራለዉ የኔ እንደማትሆኚ በእርግጥ አዉቀዋለዉ በእርግጥ አዉቃለዉ ያዘዘኝ ልቤ ነዉ እንዴት አደርጋለዉ እንዴት አደርጋለዉ የማይሽር ፍቅርሽ አሄሄ በልቤ ተክለሽ በሬን ዘጋግቼ እህህ እያልኩኝ ታድያ እንዴት ነሽ ስጨነቅ አድራለሁ አሄሄ በሀሳብ ስዋትት እንዴት አበሳ ነዉ የማያኙትን ሰዉ መመኘት እንዴት አበሳ ነዉ የማያኙትን ሰዉ መመኘት የፍቅር አምላክ ልፋ ቢለኝ ልፋ ቢለኝ ድከም ቢለኝ የማልችለዉን ሀያል ፍቅርሽን አሸከመኝ አሸከመኝ እንደዉ በሀሳብ ትዝ እያልሽኝ አታባብይኝ አታባብይኝ እኔም ለራሴ አንቺን ተርቤ የከፋኝ ነኝ የከፋኝ ነኝ ሆድ የባሰዉ የከፋኝ ነኝ ሆድ የባሰዉ ኦሆ እርሜን በፍቅር ኦሆ ልቤን ሰጥቼ አሄ ልቤን ሰጥቼ ኦሆ እንዲያዉ በምኞት ኦሆ ቀረሁ ጓጉቼ አሄ ቀረሁ ጓጉቼ ኦሆ እርሜን በፍቅር ኦሆ ልቤን ሰጥቼ ኦሆ ልቤን ሰጥቼ ኦሆ እንዲያዉ በምኞት ኦሆ ቀረሁ ጓጉቼ አሄ አንቺን አጥቼ ሳላስበዉ ለካ አፍቅሬሻለዉ አንቺን ሳስብ ቀኑን ዉዬ አድራለዉ የኔ እንደማትሆኚ በእርግጥ አዉቀዋለዉ በእርግጥ አዉቃለዉ ያዘዘኝ ልቤ ነዉ እንዴት አደርጋለዉ እንዴት አደርጋለዉ ሳላስበዉ ለካ አፍቅሬሻለዉ አንቺን ሳስብ ቀኑን ዉዬ አድራለዉ የኔ እንደማትሆኚ በእርግጥ አዉቀዋለዉ በእርግጥ አዉቃለዉ ያዘዘኝ ልቤ ነዉ እንዴት አደርጋለዉ እንዴት አደርጋለዉ በአካል ተዋህደን አሄሄ መኖራችን ቢቀር ምንም ነገር ቢሆን አያግደኝም አንቺን ከማፍቀር ቃሌን አላጥፈዉም አሄሄ በህይወት እስካለዉ በአንቺ ሚመጣዉን ችግር አብሬ እሸፋፍናለዉ በአንቺ ሚመጣዉን ችግር አብሬ እሸፋፍናለዉ የዉስጤን ሀሳብ እወቂልኝ ሁሌም ስሜቴን ተረጂልኝ ከጄ ባትገቢም የኔም ባትሆኚም እስከ ዘላለም አፍቃሪሽ ነኝ ከማንም በላይ የማስብሽ የማቀርብሽ አንቺ ነበርሽ ምን ይደረጋል አንዳች አላልኩሽ ልቀርነ ነዉ ልቀርነ ነዉ እንዲዉ ሳላገኝሽ ልቀርነ ነዉ እንዲዉ ሳላገኝሽ ኦሆ እርሜን በፍቅር ኦሆ ልቤን ሰጥቼ አሄ ልቤን ሰጥቼ ኦሆ እንዲያዉ በምኞት ኦሆ ቀረሁ ጓጉቼ አሄ ቀረሁ ጓጉቼ የዉስጤን ሀሳብ እወቂልኝ ሁሌም ስሜቴን ተረጂልኝ ከጄ ባትገቢ የኔም ባትሆኚም እስከ ዘላለም አፍቃሪሽ ነኝ ከማንም በላይ የማስብሽ የማቀርብሽ አንቺ ነበርሽ ምን ይደረጋል አንዳች አላልኩሽ ልቀርነ ነዉ እንዲዉ ልቀርነ ነዉ እንዲዉ የዉስጤን ሀሳብ እወቂልኝ ሁሌም ስሜቴን ተረጂልኝ ከጄ ባትገቢም የኔም ባትሆኚም እስከ ዘላለም አፍቃሪሽ ነኝ ከማንም በላይ የማስብሽ የማቀርብሽ አንቺ ነበርሽ ምን ይደረጋል አንዳች አላልኩሽ ልቀርነ ነዉ እንዲዉ ልቀርነ ነዉ እንዲዉ
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out