Music Video

Mayetie Kentu
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abeba Desalenge
Abeba Desalenge
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abrishe Zeget
Abrishe Zeget
Songwriter

Lyrics

እያየ ከማያይ አይኑ ልበ ብርሃን ተሻለ ልብ ቢያይ እንጂ ለመሪዉ አይንስ ያለ ልብ የታለ ልበ ብርሃን ይበልጣል አይነ ልብሃን መች ኖሮ አፍጦ ቢቀመጥ እንጂ ማየት ይቻላል በጆሮ እያየ ከማያይ አይኑ ልበ ብርሃን ተሻለ ልብ ቢያይ እንጂ ለመሪዉ አይንስ ያለ ልብ የታለ ልበ ብርሃን ይበልጣል አይነ ልብሃን መች ኖሮ አፍጦ ቢቀመጥ እንጂ ማየት ይቻላል በጆሮ የአይኖቼን መስኮት ከፍቼ ባፈጥም ለማየት ብሻ ፍፁም አላየም አይኔ ድድቅ ነዉ መስሎ ጥቀርሻ ማየቴ ከንቱ ሆነብኝ በለጠኝ በልቡ ያየዉ የበራዉ ሻማ ሲጠፋ የልቡ ብርሃን አሳየዉ አይኔ ቢቀመጥ አፍጦ ወደ ዉስጥ ማጤ ካልቻለ ልመራ በልብ ብርሃን አይኔም አያይም ቢያይ በረታ የኔ ከንቱነት ዉስጠቴን ማየት አልችልም በሰዎች ብርሃን ነዉ እንጂ በራሴ መቼም አልኖርኩም አይ ከንቱ ማየቴ ከንቱ በለጠኝ ልበ ጉልበቱን አያለሁ ብዬ አላየዉ በለጠኝ የራሱን ያየዉ አይ ከንቱ ማየቴ ከንቱ በለጠኝ ልበ ጉልበቱን አያለሁ ብዬ አላየዉ በለጠኝ የራሱን ያየዉ እያየ ከማያይ አይኑ ልበ ብርሃን ተሻለ ልብ ቢያይ እንጂ ለመሪዉ አይንስ ያለ ልብ የታለ ልበ ብርሃን ይበልጣል አይነ ልብሃን መች ኖሮ አፍጦ ቢቀመጥ እንጂ ማየት ይቻላል በጆሮ እያየ ከማያይ አይኑ ልበ ብርሃን ተሻለ ልብ ቢያይ እንጂ ለመሪዉ አይንስ ያለ ልብ የታለ ልበ ብርሃን ይበልጣል አይነ ልብሃን መች ኖሮ አፍጦ ቢቀመጥ እንጂ ማየት ይቻላል በጆሮ ማየት ማመን ነዉ ይሉኛል አይ ከንቱ ልብ የሌለዉ ሰዉ ቢያማትር ሺ ቢመለከት ማስተዋል ቀልቡ ከሌለዉ ይልቅስ ጎበዝ እይልኝ ድንቅ ነዉ የልብ መከታ መንገድ ስጀምር ደግፈኝ በእንቅፋት እንዳልመታ የራሴን ጉድፍ ካላየዉ ሰዉ ላይ ምን አስጠቆመኝ ማየት እራስን ነዉ እንጂ ትዝብት ዞሮ እንዳይጥለኝ ሚስጥሩን እመን ወዳጄ እንግዲህ እሄዉ ነዉ እዉነቱ ለብህን መርምረህ እየዉ የሰዉ ልጅ እሁን ከንቱ አይ ከንቱ ማየቴ ከንቱ በለጠኝ ልበ ጉልበቱን አያለሁ ብዬ አላየዉ በለጠኝ የራሱን ያየዉ አይ ከንቱ ማየቴ ከንቱ በለጠኝ ልበ ጉልበቱን አያለሁ ብዬ አላየዉ በለጠኝ የራሱን ያየዉ አይ ከንቱ ማየቴ ከንቱ በለጠኝ ልበ ጉልበቱን አያለሁ ብዬ አላየዉ በለጠኝ የራሱን ያየዉ አይ ከንቱ ማየቴ ከንቱ በለጠኝ ልበ ጉልበቱን አያለሁ ብዬ አላየዉ በለጠኝ የራሱን ያየዉ
Writer(s): Elias Woldemariam, Abrishe Zeget Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out