Music Video

Abeba Desalegn - Min Tesemah - አበባ ደሳለኝ - ምን ተሠማህ - Ethiopian Music
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abeba Desalenge
Abeba Desalenge
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tadesse
Samuel Tadesse
Songwriter

Lyrics

እስቲ ልጠይቅህ ንገረኝ ስሜትክን ምን እንደተሰማህ ስቀር በፍቅርህን ሄደህ ወደኋላ ተመልሰህ ለአፍታ አስታዉሰህ ንገረኝ ያችን ቅፅበት ብቻ ላስብበት ብዬ ስመልስህ እኔ ትተኸዉ እንዳትቀር ይቅር ነስቶህ ወኔ ይሆናል አይሆንም ሁለት ልብ ተከፍሎ ለፍቅርህ ስስማማ ምን ተሰማህ አንተ ማንም በሌለበት እኔና አንተ ብቻ የፍቅር መሰዋት ልትሰዋ ስትመጣ በሀዘንና ደስታ ተሞልቶ ገፅታ ምን ተሰማህ አንተ እሽ የልኩህ ለታ ማንም በሌለበት እኔና አንተ ብቻ የፍቅር መሰዋት ልትሰዋ ስትመጣ በሀዘንና ደስታ ተሞልቶ ገፅታ ምን ተሰማህ አንተ እሽ የልኩህ ለታ አይኖቼን እያየህ በጉጉት ነ,በስጋት ሆድህ ባር ባር ሲለዉ መልሴን ስትናፍቃት ምን እንደተሰማህ ንገረኝ በሞቴ እሺ የሚለዉን ቃል ሲያወጣ አንደበቴ ፊት እየነሳሁህ የገባኸኝ መሽዬ ከቶ ምን ተረዳህ ሲመጣ እሽታዬ ችለህ ስትጠብቀኝ መልሴን ናፍቆ ጆሮህ ምን ትለኝ ነበረ እምቢ ብልህ ኖሮ እንቅልፍ እንደሌለህ ደጋግመህ ስትነግረኝ ሀሳብህ እንደሆንኩ ሰርክ ስታስረዳኝ መልሴን ሳዘገየዉ እያልኩ ነገ ዛሬ እሽ ባልኩህ ሰዓት ምን ተሰማህ ፍቅሬ እንቅልፍ እንደሌለህ ደጋግመህ ስትነግረኝ ሀሳብህ እንደሆንኩ ሰርክ ስታስረዳኝ መልሴን ሳዘገየዉ እያልኩ ነገ ዛሬ እሽ ባልኩህ ሰዓት ምን ተሰማህ ፍቅሬ
Writer(s): Elias Woldemariam, Samuel Tadesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out