Lyrics

ተለያይተን ተቀያይመን አምና ዳግም ላላይሽ ማልኩና በፍቅርሽ ጨከኜ ብርቅሽም ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም ተለያይተን ተቀያይመን አምና ዳግም ላላይሽ ማልኩና በፍቅርሽ ጨከኜ ብርቅሽም ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም ብሩህ ቀን ባክህና አልኩ እንዳይሽ ፊዮሪና ኑሪ አምሳሌ ጟል አስመራ ፊዮሪና የለት ብሩህ ዊንታና ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ ፊዮሪና የለት ብሩህ ዊንታና ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ ዘመን አልፎ ዘመን እስኪታደስ ቀኑ ቢመስልም የማይደረስ በፍቅር ሲቃና መሰረቱ ደሞ እንዳዲስ አንድ ይሆናል ቤቱ ብሩህ ቀን ባክህና አልኩ እንዳይሽ ፊዮሪና ኑሪ አምሳሌ ጟል አስመራ ፊዮሪና የለት ብሩህ ዊንታና ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ ፊዮሪና የለት ብሩህ ዊንታና ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ ከአይኔ ያራቀሽ መንገድ ያ ጎዳና ወስዶ ቢነጥልሽ ጟል አስመራ ጋራው ቢከልለን ያ ተራራ አትወጪም ከሐሳቤ ፊዮሪና ከአይኔ ያራቀሽ መንገድ ያ ጎዳና ወስዶ ቢነጥልሽ ጟል አስመራ ጋራው ቢከልለን ያ ተራራ አትወጪም ከሐሳቤ ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና ፊዮሪና
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out