Lyrics

ሰበቡ ናና ሰበቡ ሰበቡ ናና ሰበቡ ሰበቡ ናና ሰበቡ ሰበቡ ናና ሰበቡ ፀሀይ ላይ ቆሜ ስጠብቅህ ዝናብ ገጠመኝ ብለህ ቀረህ ድንገት ከሴት ጋር ስንቴ አግኝቼህ ልጅ በልጅ ናቸው እኚ አክስትህ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ እግሬን ስሰበስብ ልቤም ልጓም ሲስብ ትመጣለህ ደግሞ መላ አካልህ ታሞ ልጓሙም የልቤ (በጅህ) እገሬም መልሰህ (ደጅህ) ለቀናት ብንሆንም ደህና ሰበብህ አያልቅምና ልጓሙም የልቤ (በጅህ) እገሬም መልሰህ (ደጅህ) ለቀናት ብንሆንም ደህና ሰበብህ አያልቅምና እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ ሰበቡ ናና ሰበቡ ሰበቡ ናና ሰበቡ ሰበቡ ናና ሰበቡ ሰበቡ ናና ሰበቡ ምንጫ ካላየው አውላላ ሜዳ ወይን ጠጅ ውሀ ሆኖ ተቀዳ በጋው በረዶ ክረምቱ እሳት አረ ያንተስ ምላስ ምንተስኖት ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ እግሬን ስሰበስብ በቃኝ ብዬ ሳስብ አንጀቴን ቢበላ ደግሞ አታጣ ሌላ ልጓሙም የልቤ (በጅህ) እገሬም መልሰህ (ደጅህ) ለቀናት ብንሆንም ደህና ሰበብህ አያልቅምና ልጓሙም የልቤ (በጅህ) እገሬም መልሰህ (ደጅህ) ለቀናት ብንሆንም ደህና ሰበብህ አያልቅምና እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ እንዲህ ሆኜ እንዲያ ሆኜ ያንተስ ሰበቡ በዛ እንዲህ እንዳለን ያለፈ ክረምት መልሶ መጣ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out