Lyrics

መች ይጠፋና የሰው ልጅ በያደባባይ ካይኖቹ ጅረት አጠገብ ወጪ ወራጁን ሲያይ አልተፈታልኝ የኔ ህልም አልቀረሁም ብዬ ያለምኩትን ቀን ጠባቂ ቀን ናፋቂ አዎ አንዳንዴ ቅርብ ያልኩት ይርቃል ከጄ ላይ የያዝኩት ይወድቃል ሳር ቅጠሉ ተነስቶብኝ ያውቃል ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ ሀ የሰላ ሳይነካ ኦ ከቀን ጋር ያልታገል ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ ሀ የሰላ ሳይነካ ኦ ከቀን ጋር ያልታገል ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ ማን ሰልቶ ነቃ እሳት ሳይነካ ማን እድል በጁ ሁሌ ወዳጁ ማን ሰልቶ ነቃ እሳት ሳይነካ ማን እድል በጁ ሁሌ ወዳጁወዳጁ ፣ ኦው እጅ የማይሰጠው የሄ ልቤ አንድ ቀን እያለ ስንቱን ቀን ስቆ እየሸኝ ስንቱን ተቀበለ የምመኘውን እስከማገኝ ድካም የማያውቀኝ የኔ ያልኩትን ቀን ጠባቂ ቀን ናፋቂ አዎ አንዳንዴ ቅርብ ያልኩት ይርቃል ከጄ ላይ የያዝኩት ይወድቃል ሳር ቅጠሉ ተነስቶብኝ ያውቃል ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ ሀ የሰላ ሳይነካ ኦ ከቀን ጋር ያልታገል ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ ሀ የሰላ ሳይነካ ኦ ከቀን ጋር ያልታገል ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ ማን ሰልቶ ነቃ እሳት ሳይነካ ማን እድል በጁ ሁሌ ወዳጁ ማን ሰልቶ ነቃ እሳት ሳይነካ ማን እድል በጁ ሁሌ ወዳጁ አንዳንዴ ቅርብ ያልኩት ይርቃል ከጄ ላይ የያዝኩት ይወድቃል ሳር ቅጠሉ ተነስቶብኝ ያውቃል ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ ሀ የሰላ ሳይነካ ኦ ከቀን ጋር ያልታገል ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ ኦ ማን አለ በሳት ላንቃ ሀ የሰላ ሳይነካ ኦ ከቀን ጋር ያልታገል ሀ እስኪ ማን ወዴት አለ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out