Lyrics

እህህ እህህ አሀሀ እህህ አሀሀ የሰው አፍ ማነው የሰማ እኔ ነኝ ወይስ አንተ ምክንያቱ ሳይታውቅ ውስጣችን የጎደለ እንዳላጣህ እፈራለሁ ፍቅሬ አውራልኝ ያስከፋህን ተነጋግረን እንመካከር የሰማሀው ምንም ይሁን የሰው አፍ ማነው የሰማ እኔ ነኝ ወይስ አንተ ምክንያቱ ሳይታውቅ ውስጣችን የጎደለ እንዳላጣህ እፈራለሁ ፍቅሬ አውራልኝ ያስከፋህን ተነጋግረን እንመካከር የሰማሀው ምንም ይሁን አጥፍቻለሁ ብዬ ተሰምቶኝም አይደለ ለኔ ልክ መስሎኝ ያስከፋህ ነገር ካለ እንድንግባባ እንጂ ማኩረፍህ ሲበዛብኝ መሳቅ አመልህን ሳላውቀው ምን ነካብኝ ሰበብ ፈጥሬ ሳኮርፍ ሁሉን ቻይ አበባዬ ንፋስ ሲነካኝ አዝነህ ብትደርብ በገላዬ ምን አስከፋህ ሰሞኑን ከወዴት ነው ቸልታው እንዳይቆይብኝ ፍቅሬ ይቅርብኝ ይህ ዝምታው እህህ እህህ አሀሀ እህህ እህህ አ የሰው አፍ ማነው የሰማ እኔ ነኝ ወይስ አንተ ምክንያቱ ሳይታውቅ ውስጣችን የጎደለ እንዳላጣህ እፈራለሁ ፍቅሬ አውራልኝ ያስከፋህን ተነጋግረን እንመካከር የሰማሀው ምንም ይሁን የሰው አፍ ማነው የሰማ እኔ ነኝ ወይስ አንተ ምክንያቱ ሳይታውቅ ውስጣችን የጎደለ እንዳላጣህ እሰጋለው ፍቅሬ አውራልኝ ያስከፋህን ተነጋግረን እንመካከር የሰማሀው ምንም ይሁን የራስ ሰው ሲከፋው ዝም ይላል ከተከፋ እስኪያልፍለት ድረስ ንዴቱም እስኪጠፋ በዛብኝ በዛብኝ ከብዶኛል ይህ ፀጥታ ተጣልቶኛል ቤቴ እሚደምቀው በፈገግታ ሰበብ ፈጥሬ ሳኮርፍ ሁሉን ቻይ አበባዬ ንፋስ ሲነካኝ አዝነህ ብትደርብ በገላዬ ምን አስከፋህ ሰሞኑን ከወዴት ነው ቸልታው እንዳይቆይብኝ ፍቅሬ ይቅርብኝ ይህ ዝምታው እህህ እህህ አሀሀ እህህ አሀሀ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out