Lyrics

እንጨት ፡ እና ፡ ውኃ ፡ በሌለበት ፡ ቦታ ናፈቅከኝ ፡ ጌታ ፡ ናፈቅከኝ ፡ ጌታ (፪x) ትርጉም ፡ ባለበት ፡ የውኃ ፡ ጠብታ ግን ፡ ነፍሴ ፡ ጮኽች ፡ አንተን ፡ ተጠምታ አምላኬ ፡ አንተ ፡ ዘንድ ፡ እገሰግሳለው ክብርህን ፡ ለማየት ፡ እናፍቃለው (ኦኦው) መንፈስህን (፬x) ወደዋለው ፡ መንፈስህን ተጠምቻለው ፡ መንፈስህን መንፈስህን (፬x) ወደዋለው ፡ መንፈስህን ተጠምቻለው ፡ መንፈስህን ህልውናህ ፡ ለእኔ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው መገኘትህ ፡ ለእኔ ፡ የነፍሴ ፡ ደስታ ፡ ነው እጠማሃለው (፪x) እወድሃለው (፪x) ስንዘምር ፡ አንተን ፡ ስንጠራ በጉባያችን ፡ ክብርህ ፡ ሲገባ ያለሁ ፡ መሰለኝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ መገኘትህን ፡ በመንፈሴ ፡ ሳይ (፪x)
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out