Lyrics

የፍቅር ስጦታዬ ነህ ስጦታዬ ነህ 2 ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ ስጦታዬ ነህ 2 የፍቅር ስጦታዬ ነህ ስጦታዬ ነህ 2 ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ ስጦታዬ ነህ 2 እወድሃለሁ 4 እኔ እወድሀለው እወድሃለሁ 3 የእግዚአብሔር መጨረሻ ስጦታው ሚወደውን አንድያ ልጁ ነው ገለጠው በመስራት ፍቅሩን ተቀበልኩ ክርስቶስ እየሱስን ቁስ አይተካው የዓለም ምናምንቴ ከተቀበልኩት ከመድሃኒቴ እስኪመጣልኝ ወይ እስከመሄጃዬ እየሱስ ነው የመጨረሻዬ ቁስ አይተካው የዓለም ምናምንቴ ከተቀበልኩት ከመድሃኒቴ እስኪመጣልኝ ወይ እስከመሄጃዬ እየሱስ ነው የመጨረሻዬ ስጦታዬ 6 የፍቅር ስጦታዬ ነህ ስጦታዬ ነህ 2 ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ ስጦታዬ ነህ 2 የፍቅር ስጦታዬ ነህ ስጦታዬ ነህ 2 ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ ስጦታዬ ነህ 2 እወድሃለሁ 4 እኔ እወድሀለው እወድሃለሁ 3 የእግዚአብሔር መጨረሻ ስጦታው ሚወደውን አንድያ ልጁ ነው ገለጠው በመስራት ፍቅሩን ተቀበልኩ ክርስቶስ እየሱስን ቁስ አይተካው የዓለም ምናምንቴ ከተቀበልኩት ከመድሃኒቴ እስኪመጣልኝ ወይ እስከመሄጃዬ እየሱስ ነው የመጨረሻዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out