Lyrics

እልልታ ያለው ሰው እልልታ ያለው ሰው ሰው ፡ ያልቻለውን ፡ የሚችለው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው የተዘጋውን ፡ ማህተም ፡ የፈታ ኢየሱስ ፡ ጌታ እልፍ ፡ ኣላፋት ቅዱስ ፡ እያሉ ፡ ሚሰግዱለት ግርማዊነቱ ፡ ህያው ፡ ንጉስ ጌታ ፡ ኢየሱስ ወንበሩ ፡ በሰው ፡ የተደፈረ ግርማዊ ፡ አይባል ፡ ሞቶ ፡ የቀረ የእውነት ፡ ግርማዊ ፡ አንድ ፡ ንጉስ ሞትን ፡ ያሸነፈ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ከሞት ፡ ተነሳ ፡ ኢየሱስ ከሞት ፡ ተነሳ ፡ ኢየሱስ መቃብሩን ፡ ኢየሱስ ባዶ አደረገው ፡ ኢየሱስ የይሁዳ ፡ ነገድ፡ ኢየሱስ ሞአ ፡ አንበሳው ፡ ኢየሱስ አንበሳው ኢየሱስ አንበሳው ኢየሱስ አንበሳው ኢየሱስ ይገባዋል እየሱስ ከዚ በላይ ለይሁዳ አንበሳ ለሞተው ለተነሳው ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ከዚ በላይ እልልታ ይገባዋል ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ ያለ ፡ የነበረ ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው ፡ ከቶ ፡ ያልተደፈረ ጉልበት ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ሚንብረከክለት አጋንንት ፡ ለስሙ ፡ ሚንቀጠቀጡለት እርሱ ፡ የዘጋውን ፡ የሚከፍት ፡ የለ የከፈተውን ፡ ሚዘጋ ፡ የለ በሰማይ ፡ በምድር ፡ የሌለው ፡ አቻ ንጉሰ ፡ ነገስት ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፊቱ ፡ እንደ ፡ ፀሐይ ፡ (ኢየሱስ) ፡ የሚያበራ ፡ ነው ፡ (ኢየሱስ) ከበረዶ ፡ ይልቅ ፡ (ኢየሱስ) ፡ ጸጉሩ ፡ ነጭ ፡ ነው ፡ (ኢየሱስ) ዓይኖቹ ፡ እንደሳት ፡ (ኢየሱስ) ፡ ነበልባል ፡ ናቸው ፡ (ኢየሱስ) እንደ ፡ ብዙ ፡ ውሆች ፡ (ኢየሱስ) ፡ ድምጹ ፡ አስፈሪ ፡ ነው ፡ (ኢየሱስ) ዮሐንስ ፡ አለ ፡ (ኢየሱስ) ፡ በክብር ፡ ቢያየው ፡ (ኢየሱስ) ፊቱ ፡ ወደኩኝ ፡ (ኢየሱስ) ፡ እንደ ፡ ሞተ ፡ ሰው ፡ (ኢየሱስ) ይሄ ፡ ንጉሥ ፡(ኢየሱስ) ይሄ ፡ ንጉሥ ፡(ኢየሱስ) እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ) እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ) አንበሳው፡ (ኡየሱስ) አንበሳው፡ (ኡየሱስ) አንበሳው፡ (ኡየሱስ) እንደዚ በሉት እስኪ ንጉስ ፡ መባል ፡ የተገባው ዝጉን ፡ ማህተም ፡ የፈታው ለሌላ ፡ አንሰጥም ፡ ክብሩን ሞትና ፡ ትንሳኤውን መባል ፡ ያለበት ፡ ሞአንበሳ ሞትን ፡ ድል ፡ አድርጎ ፡ ለተነሳ ሰማይ ፡ ያረገ ፡ በደመና ዳግም ፡ ሚመጣ ፡ እንደገና ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ) እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ) አንበሳው ፡ ኢየሱስ አንበሳው ፡ ኢየሱስ አንበሳው ፡ ኢየሱስ አንበሳው ፡ ኢየሱስ የደስታዬን ፡ ዕልልታ የደስታዬን ፡ ዕልልታ ንጉሥ ፡ ለሆነው ጌታ የደስታዬን ፡ ዕልልታ የደስታዬን ፡ ዕልልታ አስማለሁ ፡ ለጌታ የደስታዬን ፡ ጩኸት የደስታዬን ፡ ጩኸት ለንጉሠ ፡ ነገሥት የደስታዬን ፡ ጩኸት የደስታዬን ፡ ጩኸት እስቲ ፡ ልጩኽለት የደስታዬን ፡ ዕልልታ የደስታዬን ፡ ዕልልታ ንጉሥ ፡ ለሆነው ጌታ የደስታዬን ፡ ዕልልታ የደስታዬን ፡ ዕልልታ አስማለሁ ፡ ለጌታ የደስታዬን ፡ ጩኸት የደስታዬን ፡ ጩኸት ለንጉሠ ፡ ነገሥት የደስታዬን ፡ ጩኸት የደስታዬን ፡ ጩኸት እስቲ ፡ ልጩኽለት መንፈስ ቅዱስ እስኪ ናልኝ እየሱስን አክብርልኝ የውስጤ ፡ ጥማት ፡ መሻቴ ወልድ ፡ ሲከብር ፡ በሕይወቴ አምልኮ ፡ የሚያምርብኝ ጎኔ ፡ ስትቆምልኝ በመውጣት ፡ መግባቴ ፡ ላይ ንጉሳችን ፡ ሁን ፡ የበላይ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ መንፈስ ቅዱስ እስኪ ናልኝ እየሱስን አክብርልኝ የውስጤ ፡ ጥማት ፡ መሻቴ ወልድ ፡ ሲከብር ፡ በሕይወቴ አምልኮ ፡ የሚያምርብኝ ጎኔ ፡ ስትቆምልኝ በመውጣት ፡ መግባቴ ፡ ላይ ንጉሳችን ፡ ሁን ፡ የበላይ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ ኦ ኦ ኦ ኦ የበላይ
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out