Music Video

Esubalew Yetayew - Godana Mulu (Lyrics) Ethiopian Music | Zema Lyrics
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Songwriter

Lyrics

ተመርጦ ለንግስ እንደበቃ የስቃይ ሎሌነት አበቃ በፍቅር ነገስኩኝ ፅልመቴን እረገጥኩኝ ሆንሽልኝ ብርታቴ የእናት ቃል እውነቴ ጎዳና ሙሉ አለም ጎዳና ሙሉ ደስታ ጎዳና ሙሉ ፌሽታ ጎዳናው ግራ ቀኝ አንቺን ይዤ ሳለፋ ተሞላልኝ በተስፋ መላው እኔነቴን አጠረኝ ስም አልባ ደስታ ከበበኝ መላው እኔነቴን አጠረኝ ስም አልባ ደስታ ከበበኝ አሮጌውን አድሰሻል የእድሜን ጀንበር አንግተሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ ተመርጦ ለንግስ እንደበቃ የስቃይ ሎሌነት አበቃ በፍቅር ነገስኩኝ ፅልመቴን እረገጥኩኝ ሆንሽልኝ ብርታቴ የእናት ቃል እውነቴ ጎዳና ሙሉ ሲሳይ ጎዳናው በረከት አድርጎሽ ምክንያት ጎዳናው የኔ አለም እንደ አዲስ ተሳለ ትላንት ዛሬ የታለ በፍቅርሽ ያለፈው ተረሳ የመኖር ጉጉቴ ተነሳ በፍቅርሽ ያለፈው ተረሳ የመኖር ጉጉቴ ተነሳ አሮጌውን አድሰሻል የእድሜን ጀንበር አንግተሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ መወደድ ያንስሻል መወደስ ያንስሻል መወደድ ያንስሻል መወደስ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out