Music Video

Esubalew yitayew /samnat/ Lyrics
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Songwriter

Lyrics

ምን ሆነ ነው የከፋህ ይላሉ ምን ሆነ ነው የተጨነክ ይላሉ ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ አላዩም ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ አላዩም ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ አላዩም ሳለቅስ ሳነባ ስተክዝ መዋሌ አላዩም ህልም ቅዠት የውሸት መስሎኝ መሄድዋን ማመን ተስኖኝ ሳውቀዉ ነው እንደ ማልነቃ የገባኝ መሄድ መራቅዋ ገልጻ ሳትነግረኝ ጥፋቴን አውጥታ ጣለችው እምነቴን ለሰሚም ግራ ነው የሱዋ ሳምናት ነው የከዳኝ ልብዋ ግልግል ያውቃል አውቃለው ያልደረሰበት ችግር በራስ ሲደርስ ነው እንጂ አሳር የሚያሳይ ፍቅር ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት ስወዳት ነው የሄደች ስወዳት ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት ሰዉ አምኜ መከዳቴ የራሴ ሰውን ማጣቴ ሆኖብኝ እዳ ዱብዳ ብታሳየኝ የውነት እዳ ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት ስወዳት ነው የሄደች ስወዳት ሳምናት ነው የከዳችኝ ሳምናት ሳምናት
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out