Music Video

Atgudel Kisey
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Songwriter

Lyrics

አልሂድ ከሰው ቤት አልመፅወተው ላቤም አትድረቅ ይድላኝ ስኖረው ከሰው አልጠብቅ ልትረፍ አልፌ ከራሴ ሁልጊዜ ሙላ አትጉደል ኪሴ ሁልጊዜ ሙላ አትጉደል ኪሴ የሰው ፊት ካራው ስለቱ ፤ አይቁረጠኝ ከቶ አይውጋኝ ጉልበቴ አትዛል አደራ ፤ ችግር አደራ አይየኝ የማገኛት የላበቴ ፤ የወዜ ዋጋ ተባርካ ትንሿ በዝታ ታርሰኝ ፤ በሀሴት በደስታ ልርካ እ ... ለምን የሰው እጅ ኣየ ፤ እ ... እሻለው ደሞ እ ... ካልተንተራሰ ኣየ ፤ እ ... ክንዴ ተዳክሞ እ ... ያድለኝ እንጂ ኣየ ፤ እ ... ጤናውን ይስጠኝ እ ... በላቤ አግኝቼ ኣየ ፤ እ ... ሰጪ መፅዋች ያርገኝ (አትጉደል ኪሴ) በል አትጉደልብኝ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) ትዝብት አታሁነኝ ልዘዝህ እራሴ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) በል አትጉደልብኝ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) ከሰው አላበልጥህ ሎሌ ነህ የራሴ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) ለሆዴ ማደር አይደለም ፤ የሃሳቤ ዳር ምኞቴ ፍቅሬን ካገኝሁ ትዝ አይለኝ ፤ ባዶ ቢሆንም ሌማቴ አንዱ ቤት ብራ እየሆነ ፤ አንዱ ቤት ጨለማ ሰፍኖ አንዱ ቤት አንዱን አይሰማ ፤ እንጀራ ውሃ ብር ሆኖ እ ... ልብሰል ብየ እንጂ ኣየ ፤ እ ... ጊዜውን ልሁን እ ... አውቃለሁ ፍቅሬን ኣየ ፤ እ ... ኪስ አይገዛውም ግን ሰብሬ አንገቴን ኣየ ፤ እ ... ካላየ ሌላ እ ... አትጉደል ኪሴ ኣየ ፤ እ ... ሁልጊዜ ሙላ (አትጉደል ኪሴ) በል አትጉደልብኝ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) በል ከእንግዲህ ወዲህ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) ትዝብት አታሁነኝ ልዘዝህ እራሴ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) ከሰው አላበልጥህ ሎሌ ነህ የራሴ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ) አትጉደል ኪሴ (በል አትጉደል ኪሴ አሃሃ በል አትጉደል ኪሴ አትጉደል ኪሴ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out