Lyrics

እስትንፋስ አለኝ ላመስግንህ (፬×) እስትንፋስ ያላቹ አመስግኑ (፬×) እስትንፋስ አለኝ ላመስግንህ (፬×) ተመስገን ልበልህ ተመስገን (፪×) ተባረክ ልበልህ ተባረክ (፪×) እስትንፋስ እያለኝ (እህህ) መናገር እየቻልኩ (ኦሆሆ) እንዴት ዝም ብዬ እመለከታለው ደምፄን ከፍ እድርጌ ተመስገን እላለው እስትንፋስ አለኝ ላመስግንህ (፬×) ተመስገን ልበልህ ተመስገን (፪×) ተባረክ ልበልህ ተባረክ (፪×) ስምህ እጠራዋለው (፮×) እየሱስ ብዬ እልሀለው (፪×) ሁል ጊዜ ስምህን እጠራለው (፪×) ሲጨንቀኝ ስምህን እጠራለው (፪×) ስፈራ ስምህን እጠራለው (፪×) ስደሰት ስምህን እጠራለው (፪×) እጠራለው (፪×) እጠረዋለሁኝ (፪×) እየሱስ ብዬ እልሀለው (፪×) ስምህን እጠራዋለው (፪×) እየሱስ (፮×) ጌታ እየሱስ በአብ ቀኝ ያለው የተባረከው ተስፋችን ነው (፪×) ጌታ እየሱስ በአብ ቀኝ ያለው የተባረከው ተስፋችን ነው (፪×) እየሱስ (፮×) እየሱሴ እየሱስ (፪×)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out