Lyrics

ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ሞላህልኝ ሞላህልኝ ሞላህልኝ ጉድለቴን ባንተ ሞላህልኝ ጉድለቴን ባንተ ሞላህልኝ ጉድለቴን ባንተ ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ገና አመልክሃለሁ እጆቼን አንስቼ ሌላው ሌላው ነገሬን ሁሉ እረስቼ ገና አመልክሃለሁ እጆቼን አንስቼ ሌላው ሌላው ነገሬን ሁሉ እረስቼ እጆቼን አንስቼ ሁሉን እረስቼ እጆቼን አንስቼ ሁሉን እረስቼ በከንፈሬ ብቻ አይደለም በፍፁም ልቤ አንተን አመልካለሁ በከንፈሬ ብቻ አይደለም በፍፁም ልቤ አንተን አመልካለሁ ልቤ ካንተ ጋር ነው ልብን ምትመረምር አንተ ታውቃለህ አንተ ታውቃለህ አንተ ታውቃለህ አንተ ታውቃለህ አንተ ታውቃለህ አንተን ለማምለክ ልቤ እጅጉን ቀና ልቤ እጅጉን ቀና ገና የልቤ መቼ ደረሰና መቼ ደረሰና አንተን ለማምለክ ልቤ እጅጉን ቀና ልቤ እጅጉን ቀና ገና የልቤ መቼ ደረሰና መቼ ደረሰና ቃል ኪዳኔን አልረሳውም እንዳመልክህ እንዳከብርህ እንድወድህ ቃል ኪዳኔን አልረሳውም እንዳመልክህ እንዳከብርህ እንድወድህ እንዳመልክህ እንዳከብርህ እንድወድህ ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ህግና ነቢያት የተናገሩትን የሙሴ መጻሕፍት ስለእርሱ የጻፉት እኔም ሰብከዋልሁ የናዝሬቱ ኢየሱስ እዘምረዋለሁ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ ህግና ነቢያት የተናገሩትን የሙሴ መጻሕፍት ስለእርሱ የጻፉት እኔም ሰብከዋልሁ የናዝሬቱ ኢየሱስን የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out