Lyrics

እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ የኔን ፡ ጌታ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ግን ፡ ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያደንቅሃል ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያመልክሃል ያወቅንህ ፡ ግን ፡ ማቆም ፡ አቅቶናል ያወቅንህ ፡ ግን ፡ ማቆም ፡ አቅቶናል እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ቆንጆ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ አለባበሱን ፡ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ውበት ፡ ያለው ፡ ክብር ፡ ያለው ሞገስ ፡ ያለው ፡ ውበት ፡ ያለው በሰው ፡ ብልሃት ፡ ያልተሰራ አምላክ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ በሰው ፡ ብልሃት ፡ ያልተሰራ አምላክ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢህን ፡ መልካም ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢህንን ፡ ቸር ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ነፍሴ ፡ ኮበለለች ፡ እርሱን ፡ ተከትላ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አልፈልግም ፡ ብላ ነፍሴ ፡ ኮበለለች ፡ እርሱን ፡ ተከትላ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አልፈልግም ፡ ብላ እኔ ፡ አልፈልግም ፡ ብላ አልፈልግም ፡ ብላ እኔ ፡ አልፈልግም ፡ ብላ አልፈልግም ፡ ብላ እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢህን ፡ ጨዋ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢህን ፡ ኃያል ፡ እዩልኝ እዩልኝ እስቲ ፡ ኢህን ፡ ብርቱ ፡ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ክብር ፡ ይገባሃል እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ ስላልተገኘ ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ሊያይህ ፡ ተመኘ እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ውብ ፡ ስላልተገኘ ስላልተገኘ ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ሊያይህ ፡ ተመኘ ነበልባል ፡ ዓይኖችህን ያመረውን ፡ ፊትህን የነጠረው ፡ እግርህን እናውራው ፡ ውበትህን ነበልባል ፡ ዓይኖችህን ያመረውን ፡ ፊትህን የነጠረው ፡ እግርህን እናውራው ፡ ውበትህን እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ ስላልተገኘ ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ሊያይህ ፡ ተመኘ
Writer(s): Samuel Alemu, Kalkidan Lily Tilahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out