Lyrics

ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ አንተን ብዬ ተከትዬ ይሄው መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ አንተን ብዬ ተከትዬ ይሄው መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ እኔ ግን ሰማይ እና ምድርን የሰራዉን እግዚአብሔርን አገለግላለው እቤቱ እየመጣሁ እባርከዋለው እግዚአብሔርን አገለግላለው እኔማ ሰማይ እና ምድርን የሰራዉን እግዚአብሔርን አገለግላለው እቤቱ እየመጣሁኝ እባርከዋለው እግዚአብሔርን አገለግላለው እግዚአብሔርን አገለግላለው እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን አገለግላለው አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ አንተጋ መሆን ነው ለእኔ ግቤ አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ አንተ ጋር መሆን ነው ለእኔ ግቤ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out