Lyrics

ለደስታ ገደብ ለፍላጎት ሂሳብ ጊዜ ሰዐት መደብ በዱር አቆጣጠር በሰው አደማመር እድሜ ቀመር ልክ ይሆናል እኩል እንዳሰብነው እንዳሸናት ለኛ ለራሳችን ብለን ወገን ይወቅልን እንዳበጀን ዘመን ቀጠሮ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ እኸ ታዲያ ምነው እህህ እህ ታዲያ ምነው (የኛ አለም) እህህ ይቅር እንዲያ እኸ ታዲያ ምነው እህህ (እህህ) እህ ታዲያ ምነው (የኛ ዓለም) እህህ ይቅር እንዲያ (ዓለም) ሠዋሠው ለሠላም ዓለም ቸር ውሎ ማደር በሠላም ሀገር ነፃነት ፍቅር ጤና ለሁሉ ዘር አንድ ዓለም አንድ ዓለም ሠዋሠው ለሠላም ዓለም ቸር ውሎ ማደር በሠላም ሀገር ነፃነት ፍቅር ጤና ለሁሉ ዘር አንድ ዓለም ዘር አንድ ዓለም ተመስገን እያልን ቸሩን መመኘት ከእሱ አንፃር እኛ ስንመስል ሠው ለሠው ዓለም ነች ሃገር እሷ የኛ ዓለም አዳም ከኛ ጋር እሷ ከኔ ጎን ተመስገን እያልን ቸሩን መመኘት እንዳለን እዚሁ በዓመተ ምሕረት ዞራ ለሁላችንም ነው ነግታ ስትመሽ የኛ ዓለም ዓለም ዓለም (ዓለም) ሠዋሠው ለሠላም ዓለም ቸር ውሎ ማደር በሠላም ሀገር ሠዋሠው ለሠላም ዓለም ቸር ውሎ ማደር በሠላም ሀገር ነፃነት ፍቅር ጤና ለሁሉ ዘር አንድ ዓለም ዘር አንድ ዓለም ሠዋሠው ለሠላም ዓለም ለሠላም ዓለም ለሠላም ዓለም ለደስታ ገደብ ለፍላጎት ሂሳብ ጊዜ ሰዐት መደብ በዱር አቆጣጠር በሠው አደማመር እድሜ ቀመር ልክ ይሆናል እኩል እንዳሰብነው እንዳሸናት ለኛ ለራሳችን ብለን ወገን ይወቅልን እንዳበጀን ዘመን ቀጠሮ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ ጥሪ መገናኛ ድግስ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ የዕለት የዕለት አድርሺኝ ደስ ደስ ደስ እህ ታዲያ ምነው እህ (ኧረ ታዲያ ምነው) ሁሌም ብሆን (የኛ ዓለም) እኔ ትልቅ ቦታ ላይ ብደርስ ትልቅ ሰው ብሆን እንደሆንኩት ድሮ ወይም እንደነበሩት ያኔ ምፈልገው ነገር ቢኖር ሠላም ፍቅር ጤና ለኛ ለሁላችንም ክብር እንዲኖር እፈልጋለሁ እውነት እንድትነግሥ እፈልጋለሁ በእውነት እንድንመራ እፈልጋለሁ እውነትን እንድናውቅ እፈልጋለሁ እውነት ለሁላችንም ይገባናል ሁላችንም እውነትን ልናውቅ ይገባል ልንከተል ይገባል ሊገባን ይገባል ልንረዳ ይገባል እውነት እውነት እውነት ብቻ ነው ሌላ እውነት የለም እውነት ብቻ ነው እውነት ካሳመናችሁ እውነት ፡ እውነት ብቻ ነው ከዛ ምላሽ ይዘን ካሥማሠ ወሬን በዜማ እንጂ ወሬ እንደው አይበጅ ታጋሹ አቡሹ ባይሰራ ደግሞ
Writer(s): Fikru Sema Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out