Lyrics

ጋሜ ጋሜ ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም አይፈራም ለህልሞቼ ስል ከእንቅልፌ መነሳት ጀምበሬን የሚፈታተነውንም ድል ለመንሳት የውስጤን ለመናገር የማላፍር ነኝ ብርቱ ከሩቅ ለሚመለከቱ ሆኜ ትንግርቱ ለዘመኔ ወጣት ግን ይህ ይገርማል ኋላ ታሪኩን ቢመለከት ግን እሱ ምን ይላል? የማይፈራው በነበረበት ሁሉ በከበረበት ያሁኑን ስመለከት ይታየኛል ብሎ ድም ድርግም ላያልም ጭልም መታ መታ ምቱ አይፈታው በቃ በቃ ማለት ነው ነቃ ሲሉት ደሞ በእውነቱ አይነቃ ድም ድርግም ላያልም ጭልም መታ መታ ምቱ አይፈታው በቃ በቃ ማለት ነው ነቃ ሲሉት ደሞ በእውነቱ አይነቃ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጅማሬው መወለድ ሆኖ ወይ በረከት ወይም ዕዳ አለም ሁሉንም አትቀበልም አክብራ እንደ እንግዳ መነሳትን አያውቅ ያልወደቀ ነገር ህይወት ብላ ጥንካሬን የምታስተምረው ነው ከታ ከዱብዳ ታዲያ ይች የዋዛ ነጎድ ምን ሊጠቅመን ነው መብላቱ ለማይረካልን ሆድ ምን ሊጠቅመን መነሳቱ ለመውጣት ሌላ ፎቅ ምን ሊጠቅመን ነው ብርታቱ ለመኖር የምንሞት ቃሉ... ተስፋ ነው የእምነትም ደጋፊ በገሀዱ ሩጫ ምኞት ሰቶን የአሸናፊ በእውነቱ ግን የለም ብልጫ ያለው ምኞት ብቻ የትም ብንሄድ አናመልጥም ከሰዎች ግልምጫ በለው! (አይፈራም) አንተ! ጀምበሩ! አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም አይፈራም አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) ሲጥሉት አልፊ (ጋሜ አይፈራም) ሲነሳ ባንዴ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) እንዳገኘኸው (ጋሜ አይፈራም) ይታያል ያኔ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ (ጋሜ አይፈራም) አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም ጋሜ አይፈራም
Writer(s): Mulatu Astatke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out