Music Video

Samuel Tesfamichael Timelekaleh
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

ገና ሰማይ እና ምድር ሳይፈጠር ገና አማልዕክት የሚባል ሌላ ሳይኖር ብቻህን በክብር ዙፋን ላይ ተቀመጠህ ትመለካለህ (፮×) ገና ፅሐይ ክዋክብት ሳይታሰቡ ገና ንፋሳት ሳይወጡ ከመዛግቡ በአእላፋት መላእክት ቀን ከሌት ተከበህ ትመለካለህ (፮×) ክብር የሚለው ቃል ሌላ ሳይከብርበት አንተ ክብር ለብሰህ ዘላለም ኖርክበት መክበር የሚለው ቃል ማንም ሳይከብርበት አንተ ክብር ጠግበህ ዘላለም ኖርክበት ክብር ማለት የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀዉ በአንተ ነው ክበር እራሱ የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀዉ በአንተ ነው ክበር እራሱ የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀዉ በአንተ ነው ክብር ማለት የሚያውቀው አንተን ነው መጀመሪያ የታወቀዉ በአንተ ነው እናመልክሃለን እግዚአብሔር (፫×)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out