Music Video

10 ፈጣሪ Fetari Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

አንተ ብቻነህ ፈጣሪ ብቻህን ፈጣሪ ጀማሪ ፈጣሪ የሁሉ ፈጣሪ አንተ ብቻነህ ፈጣሪ ብቻህን ፈጣሪ ጀማሪ ፈጣሪ የሁሉ ፈጣሪ ይሁን ይሁን ብለህ ፍጥረታትን በቃልህ ፈጠርህ መጥቶልሃል ያልነበረው አቤት ብሎሃል የማይሰማው አንተ ያልከው የቀረ የለም ፀንቶልሃል በቃልህ ሁሉም አንተ ያልከው የቀረ የለም ፀንቶልሃል በቃልህ ሁሉም አንተ ብቻነህ ፈጣሪ ብቻህን ፈጣሪ ጀማሪ ፈጣሪ የሁሉ ፈጣሪ አንተ ብቻነህ ፈጣሪ ብቻህን ፈጣሪ ጀማሪ ፈጣሪ የሁሉ ፈጣሪ የሰማይ ምድሩ የውቅያኖሱ የሚበሩ ሚንቀሳቀሱ ፈጥረህ ብቻ መቼ ተውካቸው መልካም ነው ብለህ ባርካቸው የህያዋን ምንጭ ህይወት ጀማሪ የግኡዛን ደግሞ ፈጣሪ የህያዋን ምንጭ ህይወት ጀማሪ የግኡዛን ደግሞ ፈጣሪ ማን ነበረና ሆ ሊያማክርህ አንተ ብቻህን ሁሉን ፈጠርህ ያላማካሪ ሆ ብቻህን ሰሪ እግዚአብሔር ነህ ሁሉን ፈጣሪ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out