Music Video

14 ኢየሱስ ድል ነሳ Eyesus Dil Nesa Samuel Tesfamichael Melihke Album Official Amharic Lyrics Video 2022
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

የጌቶች ጌታ ነው እየሱስ የማመልከው የጌቶች ጌታ ነው እየሱስ የማመልከው የጌቶች ጌታ ነው እየሱስ የማመልከው የጌቶች ጌታ ነው እየሱስ የማመልከው የጌቶች ጌታ ነው እየሱስ የማመልከው መፅሃፉን ወስዶ ማህተሙን የፈታ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ገናናው ኢየሱስ ብቻውን ድል ነሳ መፅሃፉን ወስዶ ማህተሙን የፈታ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ገናናው ኢየሱስ ብቻውን ድል ነሳ ብቻውን ድል ነሳ ኦሆ ብቻውን ድል ነሳ ኢየሱስ ድል ነሳ አሜን ኢየሱስ ድል ነሳ ከእርሱ ጋራ ሊሰለፉ የወደዱ ሁሉ አለፉ ኢየሱስ ግን አለ በዙፋኑ በማእረጉ በስልጣኑ ከእርሱ ጋራ ሊሰለፉ የወደዱ ሁሉ አለፉ ኢየሱስ ግን አለ በዙፋኑ በማእረጉ በስልጣኑ የለም የለም እንደርሱ ያለ የለም የለም የለም እንደኢየሱስ ያለ የለም የለም የለም እንደርሱ ያለ የለም የለም የለም እንደኢየሱስ ያለ የለም በሰማይ የለም በምድር የለም በሰማይ የለም በምድር የለም በሰማይ የለም በምድር የለም በሰማይ የለም በምድር የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የከፈተውን ማን ይዘጋዋል የዘጋውን ማን ይከፍተዋል ተውባይ ከልካይ አንድ እንኩዋን የሌለው ቁልፉ እሱ እጅ ብቻ ነው የከፈተውን ማን ይዘጋዋል የዘጋውን ማን ይከፍተዋል ተውባይ ከልካይ አንድ እንኩዋን የሌለው ቁልፉ እሱ እጅ ብቻ ነው መፅሃፉን ወስዶ ማህተሙን የፈታ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ገናናው ኢየሱስ ብቻውን ድል ነሳ መፅሃፉን ወስዶ ማህተሙን የፈታ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ገናናው ኢየሱስ ብቻውን ድል ነሳ ብቻውን ድል ነሳ ኦሆ ብቻውን ድል ነሳ ኢየሱስ ድል ነሳ አሜን ኢየሱስ ድል ነሳ ከዘላለም እስከ ዘላለም ህያው ሆኖ የሚኖር እንደርሱ የለም ከነገድ ከቁዋንቁ ህዝቡን የዋጀው የታርደው በግ እርሱ ብቻ ነው ከዘላለም እስከ ዘላለም ህያው ሆኖ የሚኖር እንደርሱ የለም ከነገድ ከቁዋንቁ ህዝቡን የዋጀው የታርደው በግ እርሱ ብቻ ነው የለም የለም እንደርሱ ያለ የለም የለም የለም እንደኢየሱስ ያለ የለም የለም የለም እንደርሱ ያለ የለም የለም የለም እንደኢየሱስ ያለ የለም በሰማይ የለም በምድር የለም በሰማይ የለም በምድር የለም በሰማይ የለም በምድር የለም በሰማይ የለም በምድር የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም የለም የለም ቢፈለግ የለም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out