Music Video

አመለጠች ነፍሴ Ameletech Nefse Samuel Tesfamichael New Amharic song 2022
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

እግዚአብሔር ባይራራልኝ ልጁን ልኮ ባይታደገኝ የጠላት ሴራ ወጥመድ ዘርግቶብኝ የሙታን ሰፈር ሰው በቀረሁኝ የጠላት ሴራ ወጥመድ ዘርግቶብኝ የሙታን ሰፈር ሰው በቀረሁኝ ግን አልተሳካም አልሆነለትም ነፍሴን ከቶ አላገኛትም በክርስቶስ በተሰራው ስራ አመለጠች እንደ ወፍ በራ አልተሳካም አልሆነለትም ነፍሴን ከቶ አላገኛትም በክርስቶስ በተሰራው ስራ አመለጠች እንዴ ወፍ በራ አመለጠች አመለጠች(፪×) ነፍሴ እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች አመለጠች አመለጠች(፪×) ነፍሴ እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች በራ በራ እንደ ወፍ በራ በራ በራ እንደ ወፍ በራ አመለጠች በራ (፪×) በክርስቶስ ስራ አመለጠች በራ በመስቀል ላይ ስራ አመለጠች በራ አዳኙ በስዉር ወጥመድ አስቀመጠ ከአሁን አሁን ያዘልኝ ሲል አይኑ እንዳፈጠጠ አዳኘ ሲመጣ ወጥመዱ ሲረግጠዉ ነፍሴን አስመልጦ ወጥመዱን ሰባበረዉ (፬×) እንዲህ ነው ያመለጠችዉ ነብሴ (፪×) እንደ ወፍ አመለጠች ነፍሴ (፪×) በረረች ያመለጠችዉ ነብሴ (፪×) በአዳኟ በእየሱሴ (፬×) በእየሱሴ (፬×) ሞት እና ሲኦል አንድ ላይ ተስማምተዉ ዘላለሜን ሊያደርጉት በድቅድቅ ጨለማ ሞት እና ሲኦል አንድ ላይ ተስማምተዉ ዘላለሜን ሊያደርጉት በድቅድቅ ጨለማ የትንሣኤዉ ጉልበት ሞትን ራሱን ገሎት መዉጊያዉን ሰባብሮ ነብሴን አስመለጣት (፬×) እንዲህ ነው ያመለጠችዉ ነብሴ (፪×) እንደ ወፍ አመለጠች ነፍሴ (፪×) በረረች ያመለጠችዉ ነብሴ (፪×) በአዳኟ በእየሱሴ (፬×) በእየሱሴ (፬×)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out