Lyrics

እስኪያገጣጥመን እንጂ ጊዜና ቦታ ለኔ ምትሆን የሄዋን ዘር ከቶ መች ጠፍታ አለች አለች አንድ ቦታ አለች አለች አንድ ቦታ የኔ ስጦታ አለች አለች አንድ ቦታ አለች አለች አንድ ቦታ የኔ እጣ ፋንታ አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የኔ ስጦታ አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የማታ ማታ(For real) ሲያገጣጥም እህል ውሃው አይታወቅም ሰው መገናኛው አስደስቻት ውይ አስቀይሚያት አንድ ነገር ሆኖ ሰበብ ምክንያት ይታየኛል ፍቅሬን ሳገኛት ለግዜው እንጂ ብሆን ከርታታ አገኛታለው የማታ ማታ (yep) የልቤን ግጣም (የልቤን ግጣም) የነፍሴ እፎይታ አለች አለች(yes she's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere up there) አለች አንድ ቦታ(She's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለች አለች(She's up there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለች አለች(yes she is there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የኔ ስጦታ አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ ገና ገና የማታ ማታ ደሞ ለማን ብሎት She is there already ደሞ ማን ብሎት she is the right for me ደሞ ማን ብሎት she is there already May God almighty ... እስኪመቻችልን እንጂ ጊዜና ቦታ ለኔ ምትሆን የሄዋን ዘር ከቶ መች ጠፍታ አለች አለች አንድ ቦታ አለች አለች አንድ ቦታ የኔ እጣፋንታ አለች አለች አንድ ቦታ አለች አለች አንድ ቦታ የኔ ስጦታ አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የኔ ስጦታ አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የማታ ማታ(for real) አታጣድፉኝ ጥድፊያ አሎድም ለኔ ያሰባት የትም አትሄድም ያዘዛት ቃል አትጓደል(Never never) በመታደል እንጂ በመታገል ሁኖ ላይሆን ግዜ መግደል እስክታውቀኝ ወይ እስካውቃት ረጋ ብዬ ልጠብቃት የምትረዳኝ(የምትረዳኝ) አይኔን ብቻ አይታ(Jah!) አለች አለች(yes she's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere up there) አለች አንድ ቦታ(She's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለች አለች(yes she's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለች አለች(yes she is there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የኔ ስጦታ አለ ገና ስልህ ገና ገና ስልህ አለ ገና የማታ ማታ ደሞ ለማን ብሎት She is there already ደሞ ማን ብሎት she is the right for me ደሞ ማን ብሎት she is there already May God almighty ... አለች አለች(yes she's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere up there) አለች አንድ ቦታ(She's there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere) አለች አለች(yes she's up there) አለች አንድ ቦታ(Somewhere)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out