Lyrics

ምነው እግር አወጣህ እንዴት ፈረደብኝ ያም አንተን ያም አንተን አየሁት በዛብኝ ወዴት ነው መዋያህ ፈራሁኝ እንጃልኝ አይን በዝቶብሃል ሽሽግ በልልኝ አይን በዝቶብሃል ሽሽግ በልልኝ ፍቅር የብር ጌጥ አሰራህ ፍቅር ይልሃል መንደሩ ፍቅር ይልቅ ያንተ ገላ ፍቅር አይሆንም ወይ ጥሩ ፍቅር ከረባት አስረሃል ፍቅር ብለው አወሩልኝ ፍቅር ካንገቱ አያስንቅም ፍቅርን አውልቀው በሉልኝ ከእግር እስከ ራስህ እንዳሳየሀቸው አይንህን ጥርስህን ግድ የለም በላቸው ልየው ያሉ እንደሆነ በለመደ አይናቸው ልብህን አደራ የሷ ነው በላቸው ልብህን አደራ የሷ ነው በላቸው ፍቅር አይን አይከለከል ፍቅር ያየ ሰው ይመኛል ፍቅር የኔ መሆንህን ፍቅር ማን ይረዳልኛል ፍቅር እዛም እዛም አትበል ፍቅር ፍርሃት አደረብኝ ፍቅር ልብህን መርምረው ፍቅር እንዳያገኙብኝ ምነው እግር አወጣህ እንዴት ፈረደብኝ ያም አንተን ያም አንተን አየሁት በዛብኝ ወዴት ነው መዋያህ ፈራሁኝ እንጃልኝ አይን በዝቶብሃል ሽሽግ በልልኝ አይን በዝቶብሃል ሽሽግ በልልኝ ፍቅር የብርጌጥ አሰራህ ፍቅር ይሉሃል መንደሩ ፍቅር ይልቅ ያንተ ገላ ፍቅር አይሆንም ወይ ጥሩ ፍቅር አይን አይከለከል ፍቅር ያየሰው ይመኛል ፍቅር የኔ መሆንህን ፍቅር ማን ይረዳልኛል
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out