Lyrics

ዳሕላክ ላይ ልስራ ቤቴን ቁርጥ ሆኗል መለየቴ ነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ ቀን ብሎ እስክንገናኝ ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ አይወጣም ለዘላለም ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ ካለሁበት ቦታ ሲደርሰኝ ደብዳቤ ይረበሽ ጀመረ ቅር እያለው ልቤ ወይ አልመጣ ነገር አቋርጬ ዱሩን ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩን ዳሕላክ ላይ ልስራ ቤቴን ቁርጥ ሆኗል መለየቴ ነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ ቀን ብሎ እስክንገናኝ ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ አይወጣም ለዘላለም ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ ዝም አይልም ያያል እግዜሩ አይሻለው በቀለበቴ እሰኪያበቃኝ እኔን ለቤቴ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ ዳሕላክ ላይ ልስራ ቤቴን ቁርጥ ሆኗል መለየቴ ነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ ቀን ብሎ እስክንገናኝ ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ አይወጣም ለዘላለም ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ ዳሕላክ ደሴቱ ላይ አይቼ አንድ መርከብ በማዕበል ተይዛ ሲያስጨንቃት ወጀብ እንስት ህፃን ይዛ ቆማ ከመርከቡ ለአምላክ ብትነግረው ፀጥ አለ ወጀቡ በይ እንዲህ ነው ህልሜ ሲፈታ ለህፃን ነፍስ ይራራል ጌታ አትሙት ብሎት ያለ ሀጥያቱ መዳን ሆነ ለመርከቢቱ ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም እስከሚደርስ ፍሬያችን ለአዳም ካስተማርሽው ፍቅርን በጊዜ አይሻለው ወይ በሱ ጊዜ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳሽ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልመጣ...
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out