Lyrics

ኡኡኡኡኡ... ከቀን በአራተኛው በእለተ ሐሙስ ከወንድሜ ጋራ ስንጋልብ ፈረስ አልያዘውም ኖሮ ልጓሙን አጥብቆ አለፈች ህይወቱ ከፈረስ ላይ ወድቆ እየጠበቀችኝ እምዬ ከቤት እንዴት ላረዳት ነው የወንድሜን ሞት ባልደራሱ አልተገራም ወይ ፈረሱ ባልደራሱ አልተገራም ወይ ፈረሱ ባኣኣኣኣኣኣ ኣኣኣኣኣልደራሱ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ምን ብዬ ልንገራት ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ ምን ብዬ ባ ባልደራስ አልተገራም ወይ ፈረሱ አልተገራም ወይ ወይ ወይ ወይ አልተገራም ወይ ወይ ወይ ወይ አንተ ባልደራስ የፈረስ አባት ነፍሱን ከገነት ለማታስገባት ወይኔ ወይኔ ለናቴ ልጅ ወይኔ ወይኔ ከሜዳው ነው ወይ ወይ ከፈረሱ ለሞት ያበቃው ምንድነው እርሱ ወይኔ ወይኔ ለናቴ ልጅ ወይኔ ወይኔ ሳታበጃጀው ወይ ጓንግራሱን ያንድ የናቴን ልጅ ነሳኸው ነፍሱን ወይኔ ወይኔ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out