Music Video

Nhatty Man ናቲ ማን - መዳፍሽ ይባረክ Medafish Ybarek (Lyric Video)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

ጥቂት ልበል ላውራ ልመስክር እኔም በተራዬ ባይኖርም ቢቸግርም ቢጠፋ ቃል ለውለታሽ ላንቺ እምዬ በቀጣኝ በገራኝ ያለስስት ካፍሽ ነጥቆ ባጎረሰኝ ልጀምር ከሱ አሜን ብለሽ ይሁን ብለሽ ምርቃቴን ተቀበይኝ መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው ኦኦኦኦኦኦ ኦኦኦኦኦኦ አዎ እምዬ ከአዕምሮ በላይ ነው ውለታሽ አቻም የለው ቅኔ ዜማ ቢደረደር ችሎ የማይገልፀው የፍቅርን ትርጉም ኖረሽ አሳየሽን ኑሪልኝ እምዬ ክረሚ ክፉ አይንካሽ አንቺን መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ ሀሀሀ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ሀሀሀ ኑሪልኝ ከነ ጉብዝናሽ ከነ ሙሉ ግርማሽ ክፉ እንዳይነካሽ ኑሪልኝ ደምቀሽ ከነ ጉብዝናሽ ከነ ሙሉ ግርማሽ ክፉ እንዳይነካሽ ኑሪልኝ ደምቀሽ መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያኑርሽ ዘለዓለም መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም ኦኦ ያኑርሽ ዘለዓለም
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out