Lyrics

ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ ኧረ ቀኑ አጠረ የራበው አንጀቴ ኧረ ቀኑ አጠረ ሳይጠግበው አደረ ኧረ ቀኑ አጠረ ሸለብ አላረገኝ ኧረ ቀኑ አጠረ ባይኔ እያናገርኩት ኧረ ቀኑ አጠረ እንቅልፌን በሙሉ ኧረ ቀኑ አጠረ ከፊቱ ጨረስኩት ደህና እደር እላለሁ ደህና እደር ለይምሰል እንዲያው ስግደረደር ደህና ዋል እላለሁ ደህና ዋል ባልፈቅድም ከሱ ለመነጠል አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ ደህና እደር እላለሁ ደህና እደር ለይምሰል እንዲያው ስግደረደር ደህና ዋል እላለሁ ደህና ዋል ባልፈቅድም ከሱ ለመነጠል አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ ምነው ሌቱ ቀኑ በረዘመ ካጠገቤ ሆኖ በከረመ ኧረ ምነው ለአንድ እንዲሁ ለአንድ ሰሞን ቀኑ ሌቱ ሰባት እጥፍ ቢሆን የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ ኧረ ቀኑ አጠረ የቸኮለ መስሎ ኧረ ቀኑ አጠረ ማልዶ ተሻገረ ኧረ ቀኑ አጠረ ደርሶ መልሱን ትቶ ኧረ ቀኑ አጠረ መሰናበቻውን ኧረ ቀኑ አጠረ አያርፍም ወይ እሱ ኧረ ቀኑ አጠረ በጁ ይያዘኝ እስካገኘው ደሞ እስኪመለስ ጭንቀቴም ኧረ እንደው አያድርስ እስካገኘው ደሞ እስኪመጣ የልቤ ጉጉት መጠን አጣ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ እስካገኘው ድረስ እስኪመለስ ጭንቀቴም ኧረ እንደው አያድርስ እስካገኘው ደሞ እስኪመጣ የልቤ ጉጉት መጠን አጣ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ ምነው ሌቱ ቀኑ በረዘመ ካጠገቤ ሆኖ በከረመ ኧረ ምነው ለአንድ እንዲሁ ለአንድ ሰሞን ቀኑ ሌቱ ሰባት እጥፍ ቢሆን የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ አንተው ተወኝ
Writer(s): Gete Anley Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out