Lyrics

ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ ከእጄ ላትወጪ መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ ዞረሽ ያው ተመለሽ ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ ከእጄ ላትወጪ መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ ዞረሽ ያው ተመለሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ እንደጠበኩሽ አንቺም አልቀረሽ አፍቃሪነቴ ይኸው መለሰሽ ከአሁን በኋላ አታብዢ መንገድ እንዳይሆንብሽ ሰዶ ማሳደድ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ የምድር በረከት እሸት ባይጠላ ፍሬው ስላማረ ሁሉም አይበላ ሀሳብ ተከፋፍሎ በያዘዉ ካልረጋ ውሎ አድሮ ይመጣል ያጡትን ፍለጋ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ ከእጄ ላትወጪ መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ ዞረሽ ያው ተመለሽ ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ ከእጄ ላትወጪ መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ ዞረሽ ያው ተመለሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ያደረግሽው ሁሉ ቢያስገርመኝም በአንቺ የሚጨክን አንጀት የለኝም ከራሴ በላይ ስላፈቀርኩሽ ሁሉን ረስቼ ያው ተቀበልኩሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ የምድር በረከት እሸት ባይጠላ ፍሬው ስላማረ ሁሉም አይበላ ሀሳብ ተከፋፍሎ በያዘው ካልረጋ ውሎ አድሮ ይመጣል ያጡትን ፍለጋ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ ዞረሽ ዞረሽ ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out