Lyrics

ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ ሲከፋኝ ካላፅናናሽኝ ከጎኔ ሆነሽ ካልደገፍሺኝ ደስታንም ቢሆን መከራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ ቃል ኪዳኑስ ምን ሊሰራ ሲከፋሽ ካላፅናናሁሽ ከጎንሽ ሆኜ ካልደገፍኩሽ ደስታንም ቢሆን መከራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ መፋቀሩስ ምን ሊሰራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ መፋቀሩስ ምን ሊሰራ ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ እኔም የራሴን ህይወቴን ልምራ አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ የመመለሻሽ ጊዜ እየራቀ አንቺን ስጠብቅ እድሜዬ አለቀ እንዳላማትር ፍቅርን ከሌላ እወድሻለሁ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ በተስፋ ቃልሽ ታስሬ የስስት ሆነ ውሎ አዳሬ ስትቀሪብኝ መባባቴ እንዳንለያይ ነው ስጋቴ መላ በይኝ እመቤቴ ፍቅርሽ እየዞረ ባይኔ ስንት ዓመት ልጠብቅሽ እኔ ከቶ ለራሴም አልሆንኩም አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም ላንድ ራሴም እኮ አልሆንኩም አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም ላንድ ራሴም እኮ አልሆንኩም ለኑሮ መልፋት ያለ ቢሆንም ቃል ኪዳን ብቻ ፍቅር አይሆንም እመለሳለሁ ጠብቀኝ ብላ ዘመን አለፋት እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ እኔም የራሴን ህይወቴን ልምራ አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out