Music Video

Shegnugn Lehid
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Geremew Asefa
Geremew Asefa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Meselle Getahun
Meselle Getahun
Songwriter

Lyrics

ሸኙኝ ሊሂድ ሀገሬ ልጓዝ ሀገሬ ሳመነታ እንዳልቀር ነገ ስል ዛሬ እንቁጣጣሽ ፋሲካ ገና ጥምቀቱ አረፋና መውሊዱ መጣ በአመቱ አምባውን ናፈኩት ወዳጅ ጎረቤቱን ልሂድ ሀገሬ ላይ ላክብር አውደ አመቱን አፈር ስሆን ብሎ ለምኖ 'ሚያጎርሰኝ ያ የዋህ ወገኔ ናፈቀኝ ደጉ ሰው ያምራል የጠጅ ሳሩ ያምራል ኦሆሆ ያምራል የእጣኑ ሽታ ያምራል ኦሆሆ ያምራል የማይረሳ ያምራል ኦሆሆ ያምራል አለው ትዝታ ያምራል ኦሆሆ ያምራል ጠላ ና ዳቦ ያምራል የዶሮ ወጡ ያምራል ኦሆሆ ያምራል ውል ውል ይላል ያምራል ኦሆሆ ያምራል ከሀገር ከወጡ ያምራል ኦሆሆ ሸኙኝ ልሂድ ሀገሬ ልጓዝ ሀገሬ ሳመነታ እንዳልቀር ነገ ስል ዛሬ እንቁጣጣሽ ፋሲካ ገና ጥምቀቱ አረፋና መውሊዱ መጣ በአመቱ የአመት በአል ዋዜማው ታየኝ ሽር ጉዱ ሁሉም እንደየአቅሙ ሊውል እንደ እቅዱ እኔም አውደ አመቱን አክብሬ ልመለስ አምላክ ለአንድ አገሬ እስኪያበቃኝ ድረስ ያምራል የአባት ምርቃት ያምራል ኦሆሆ ያምራል የወረደበት ያምራል ኦሆሆ ያምራል መአድ ገበታዉ ያምራል ኦሆሆ ያምራል አለው በረከት ያምራል ከወዳጅ ዘመድ ያምራል ኦሆሆ ያምራል ከጎረቤቱ ያምራል ኦሆሆ ያምራል ገበታ ቀርቦ ያምራል ኦሆሆ ያምራል አብሮ መብላቱ ያምራል ኦሆሆ ያምራል ገበታ ቀርቦ ያምራል ኦሆሆ ያምራል አብሮ መብላቱ ያምራል ኦሆሆ ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out