Lyrics

ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ እንዴት ብዬ ልርሳሽ አልችል አለኝ ሆዴ ልቤም ተወኝ እኔን ባንቺ ቆረበ እነዴ ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሠርዤ እንደው ለስም ብቻ ባንቺው ላይ ፈዝዤ በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለ ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ አሀ ሀሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድቶ አሀ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝቶ ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃ በለኝ ሁሉ ነገር ሞልቶ ሳይጎድል ማጀቴ አንቺ የሌለሽበት አልሞቅ አለኝ ቤቴ ቀን ከሌሊት እንዳስብሽ በኔ ተፈርዷል ይሁን እስኪ ምን እላለሁ ይሄም ቀን ያልፋል ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሠርዤ እንደው ለስም ብቻ ባንቺው ላይ ፈዝዤ በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለ ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ አሀ ሀሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድቶ አሀ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝቶ ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
Writer(s): Endale Shiferaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out