Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Songwriter

Lyrics

መቼ ዘነጋሁት የትላንቱን ነገር ከሞቴም መትረፌ አያልቅም በአደባባይ ልቁም ያረከውን ላውራ የት እደርስ ነበረ ባልሆን ከአንተ ጋራ መቼ ዘነጋሁት የትላንቱን ነገር ከሞቴም መትረፌ አያልቅም በአደባባይ ልቁም ያረከውን ላውራ የት እደርስ ነበረ ባልሆን ከአንተ ጋራ ትላንትን ባንተ አልፌ ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ ትላንትን ባንተ አልፌ ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም የፀሀዩን ብርሃን በጥላ ከልለህ ድቅድቁን ጨለማ በብርሃን ለውጠህ ቁር ሳያገኘኝ እባቡ ሳይነድፈኝ አቤት የኔ ጌታ ከስንቱ ታደከኝ የፀሀዩን ብርሃን በጥላህ ከልለህ ድቅድቁን ጨለማ በብርሃን ለውጠህ ቁር ሳያገኘኝ እባቡ ሳይነድፈኝ አቤት የኔ ጌታ ከስንቱ ታደከኝ ትላንትን ባንተ አልፌ ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ ትላንትን ባንተ አልፌ ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ ትዝ ትዝ ይለኛል ያረክልኝ ሁሉ ሳልቆጥብ ልናገር ዘመኔን በሙሉ ጌታ ማዳንህን ለሰው ሳላወራ አንድም ቀን አያልፍም ስምህን ሳልጠራ ትዝ ትዝ ይለኛል ያረክልኝ ሁሉ ሳልቆጥብ ልናገር ዘመኔን በሙሉ ጌታ ማዳንህን ለሰው ሳላወራ አንድም ቀን አያልፍም ስምህን ሳልጠራ ትላንትን ባንተ አልፌ ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ ትላንትን ባንተ አልፌ ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ ሳልሰጋ ልኑር በደ...
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out