Lyrics

ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አንስቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ ዘመን ሲከፋ ቀን ሲለዋወጥ አንተ ግን ያው ነህ የማትለወጥ ሁሉን ለይቼ አይቼዋለው እንዳንተ ሚሆን የት አገኛለሁ ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናየን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናየን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አንስቼ ኣልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ ሁሉም እርቆ ጀርባ ሲሰጠኝ ተስፋ ያረኩት ድንገት ሲከዳኝ ቀና ኣደረግከኝ እጆቼን ይዘህ ዳግም ኣቆምከኝ እንዲህ ሸላልመህ ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናየን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናየን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ ኣንስቼ ኣልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ ቀን የጣለዉን እዩት ይህን ሰው ብለው ሲያወሩ መነሻም የለው ለክፉ ቀን ግን መኩሪያ መከታ እያዩኝ ወጣሁ ወደ ከፍታ ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናየን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናየን የማሳይህ ለክፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ ኣንስቼህ ኣልተግብህም ኢየሱስ መድህኔ ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out