Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Songwriter

Lyrics

የፍቅር አምላክ የሰላም ባለቤት ቸርነቱን እሱ ይጨምርበት በሃዘንም ሆነ በደስታ አይለያችሁ ይህ ቸሩ ጌታ የፍቅር አምላክ የሰላም ባለቤት ቸርነቱን እሱ ይጨምርበት በሃዘንም ሆነ በደስታ አይለያችሁ ይህ ቸሩ ጌታ ፍቅር ይሁን በመሃከላችሁ ሰላም ይሁን በመሃከላችሁ ደስታ ይሁን በመሃከላችሁ እረፍት ይሁን በመሃከላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን ደስ አላችሁ ይህንን ውሳኔ በመወሰናችሁ የፍቅር የሰላም ይሁን ጋብቻችሁ እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ፀጋ በረከት ይሙላ በቤታችሁ ሰላም ጤንነት ሁሌ አይለያችሁ ምንም አትጡ ጎዶሏችሁ ይሙላ ሁልጊዜ ኑሩ በፍቅር በተድላ ፀጋ በረከት ይሙላ በቤታችሁ ሰላም ጤንነት ሁሌ አይለያችሁ ምንም አትጡ ጎዶሏችሁ ይሙላ ሁልጊዜ ኑሩ በፍቅር በተድላ ፍቅር ይሁን በመሃከላችሁ ሰላም ይሁን በመሃከላችሁ ደስታ ይሁን በመሃከላችሁ እረፍት ይሁን በመሃከላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፡ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን ደስ አላችሁ ይህንን ውሳኔ በመወሰናችሁ የፍቅር የሰላም ይሁን ጋብቻችሁ እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out