Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Songwriter

Lyrics

እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (ኦሆ) አንተን ፡ አልኩኝ ፡ እኔስ ፡ (ኦሆ) በጠዋት ፡ በማታ (ኦሆ) እረፍት ፡ ያገኘሁት ፡ (ኦሆ) በአንተ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ (ኦሆ) አላማህ ፡ ገብቶኛል ፡ (ኦሆ) የሆንክልኝ ፡ ለእኔ (ኦሆ) ዘምሬ ፡ አልጨርሰው ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ ዘመኔ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ አንተ የሕይወቴ ፡ እረኛ ፡ (አሃሃ) አንተ የነፍሴ ፡ ጠባቂ ፡ (ኤሄ) አንተ ለክፉ ፡ ቀን ፡ ደራሽ ፡ (አሃሃ) አንተ ምስኪኑን ፡ ታዳጊ ፡ (ኤሄሄ) አንተ የደሃ ፡ አደግ ፡ አባት ፡ (አሃሃ) አንተ ለተጠቃው ፡ ፈራጅ ፡ (አሄሄ) አንተ እንባ ፡ የምታብስ ፡ (አሃሃ) አንተ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ (አሄሄ) እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (ኦሆ) እወድሃለሁኝ ፡ (ኦሆ) ብርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለእኔ (ኦሆ) እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ (ኦሆ) ኢየሱስ ፡ መድህኔ (ኦሆ) ሞቴን ፡ ሞተህልኝ ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ አኖርከኝ (ኦሆ) የምለው ፡ የለኝም ፡ (ኦሆ) እወድሃለሁኝ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out