Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tekeste Getnet
Tekeste Getnet
Songwriter

Lyrics

ያልሰጠኸኝ ምን አለ ቀረብኝ የምለው እንዴት ይሄን ይጠይቅ ከሞት የታደከው ፍላጐቴ ሞላልኝ ምኞቴም ተሳካ የሁሉ መደምደሚያ ኢየሱስ ነው ለካ መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ስንፍና አላወራም ክፉ አይወጣም ከአፌ ሁሌ ያስደንቀኛል ከሞቴ መትረፌ ይሄ ቀረብኝ ብዬ አላማህም ለሰው ደም አፍሳሹን ክፉ ሰው ወደህ ከታደከው መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ቆም ብዬ ሳስበው የሆንከውን ለኔ ለዘለዓለም ታደከኝ ከዚያ ከኩነኔ ቀራንዮ ይናገር ጐልጐታ ይመስክር ለመስቀል ሞት አበቃህ ለኔ ያለህ ፍቅር መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
Writer(s): Tekeste Getnet Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out