Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

የክብር ንጉሥ ሆይ እንዴት ታላቅ ነህ ከዙፋንህ ስር በእዉነት በመንፈስ ልስገድልህ ጌታ እየሱስ ሆይ እንዴት ታላቅ ነህ ከዙፋንህ ስር በእዉነት በመንፈስ ልስገድልህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያማረዉ ዉበትህ የፀጋ ቃል ሁሌ ያፈሳል ከንፈርህ አይኖቼ አይተዉ ፈዘዙ በክብርህ(፪×) ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×) አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×) ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×) ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×) አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×) ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×) ፊትህ እንደ ፀሐይ በኃይል ያበራል እንደ ብዙ ዉሆች ድምፅህ ያስፈራል በግርማህ ተገርሜ ቀረሁኝ ተደምሜ ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×) አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×) ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×) ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×) አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×) ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×) ሃሌሉያ (፰×)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out