Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

አንተ ባለህበት በከበረው ስፍራ ከአንተ ጋራ ልኖር ስምህን እንድጠራ እድሉን አገኘው በቤትህ ልቀድስ እጥፍ ልስገድልህ ነፍሴን ፊትህ ላፍስስ እንዴት መታደል ነው ስምህን መጥራቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለቱ የተመረጠ ስም ከስም ሁሉ በላይ አይኔን አድርጎታል ከአንተ ሌላ እንዳላይ የህይወቴ ኢየሱስ ጌታ ነህ ኢየሱስ የኑሮዬ ኢየሱስ ንጉሥ ነህ ኢየሱስ መአዛህ ኢየሱስ ስወደው ኢየሱስ መገኘትህ ኢየሱስ ህይወቴ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ወደድኩህ ከእልፍ ከአላፋት መረጥኩህ ውዴ ከእንቁ ትበልጣለህ ከማር ወለላ ይልቅ ጣፋጭ ነህ አረ እንዴት እድለኛ ነኝ በፊትህ ሞገስን አገኘሁኝ የእኔ ብቻ አይበቃም ዝማሬ ይገዛልህ ዘር ማንዘሬ የቤትህ ስርዓት በሚደረግበት ህዝቡም መላእክት ቅዱስ በሚሉበት ዕድሉን አገኘሁ ዘላለም ላመልከው ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ ከቅዱሳን እንዴት መታደል ነው ዘላለም ማምለኬ ጎምበስ ቀና እያልኩ ፊትህ ተምበርክኬ በማይነገር ክብር በሚደነቅ ብርሃን ላይህ ጓግቻለው ውዴ ኢየሱስ አንተን ኢየሱስ ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየሁ ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ ጠብቅሃለው ኢየሱስ ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየሁ ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ ጠብቅሃለው ኢየሱስ ኢየሱስ ወደድኩህ ከእልፍ ከአላፋት መረጥኩህ ዉዴ ከእንቁ ትበልጣለህ ከማር ወለላ ይልቅ ጣፋጭ ነህ አረ እንዴት እድለኛ ነኝ በፊትህ ሞገስን አገኘሁኝ የእኔ ብቻ አይበቃም ዝማሬ ይገዛልህ ዘር ማንዘሬ (ሙሽራዬ) ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና (ና ና ና) ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየሁ ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ ጠብቅሃለው (ሙሽራዬ) ሙሽራዬ ኢየሱስ ሆ ቶሎ ና ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየሁ ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ ጠብቅሃለው መንፈሱና ሙሽራያቱም ና ይላሉ የሚሰማም ና ይበል ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out