Music Video

04 በመድህኔ Bemedine | Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

በእኔ ፈንታ ተተክቶ ወጥችያለው እስሬ ተፈቶ በኃጥያቴ ምክንያት እንዳልቀጣ ክርስቶስ እየሱስ ክብሩን ትቶ መጣ እዳዬንም እርሱ ከፍሎልኛል ነፃ ሰው ነኝ ዋሴ ሆኖልኛል አድራሻዬ በሰማዩ ስፍራ አድርጎታል ከቅዱሳን ጋራ እዳዬንም እርሱ ከፍሎልኛል ነፃ ሰው ነኝ ዋሴ ሆኖልኛል አድራሻዬ በሰማዩ ስፍራ አድርጎታል ከቅዱሳን ጋራ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ነፃ (ነፃ) ወጥቼያለው (፪×) (ነፃ ወጥቼያለው) ምንም ሳላደርግ ምንም ሳልሰራ በአብ ቀኝ ተቀመጥኩ ከእየሱሴ ጋራ ምንም ሳልከፍል ያለምንም ዋጋ የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ ምንም ሳላደርግ ምንም ሳልሰራ በአብ ቀኝ ተቀመጥኩ ከእየሱሴ ጋራ ምንም ሳልከፍል ያለምንም ዋጋ የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ እንዲሁ በፀጋ (፪×) የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ እንዲሁ በፀጋ (፪×) የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ነፃ (ነፃ) ወጥቼያለው (፪×) ራሱን ሰጠ ለእኔ ሊገረፍ አንድም ጅራፍ በእኔ ላይ እንዳያርፍ መራራዉን ጽዋ እንዳለጠጣው አበሳዬን ወስዶ ጨረሰው የአለምን ኃጢያት ሚያስወግደው (ሚያስወግደው) የእግዚአብሔር በግ በደል የሰቀለው በራሱ ደም አብ ጋር ይዞኝ ገባ አለበሰኝ ፀጋውን እንደ ካባ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ ነፃ (ነፃ) ወጥቼያለው (፪×) (ነፃ ወጥቼያለው) (፫×)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out