Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Samuel Tesfamichael Bizuneh
Songwriter

Lyrics

ሁል ጊዜ ትክክል ነህ ሁል ጊዜ አዋቂ ነህ ሁል ጊዜ ትክክል ነህ ሁል ጊዜ አዋቂ ነህ ከአንተ ጋር እስማማለሁ ፈቃድህ ይሁን እላለው ከአንተ ጋር እስማማለሁ ፈቃድህ ይሁን እላለው ከአንተ ጋር እስማማለሁ ፈቃድህ ይሁን እላለው ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም ስትሰራ አትሳሳትም ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም ስትሰራ አትሳሳትም ቢገባኝም ባይገባኝም ሳታዉቀው የሚሆን የለም ቢገባኝም ባይገባኝም ሳታዉቀው የሚሆን የለም ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊ ሃሳብ እንዳልያዝ ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊ ኑሮ እንዳልያዝ አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው ሳስበው በላይ ያለውን ዘላለም የሚኖረውን ሳስበው በላይ ያለውን አምላኬ ያዘጋጀውን አይን ያላየዉን ጆሮ ያልሰማዉን አይን ያላየዉን ጆሮ ያልሰማዉን ክብር ነው ያለው (፮×) አይን ያላየዉን ክብር ነው ያለው (፪×) ጆሮ ያልሰማሁን ክብር ነው ያለው (፪×) ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊ ሃሳብ እንዳልያዝ ኦኦ ከታዘዝኩት ትእዛዝ በምድራዊ ኑሮ እንዳልያዝ አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው አይኖቼን አቀናለው በላይ ያለውን እሻለው ሳስበው በላይ ያለውን በአብ ቀኝ የተቀመጠዉን ሳስበው በላይ በላይ ያለውን ሙሺራዬ የሚወስደኝን አየዋለው አገኘዋለው አየዋለው አገኘዋለው ደስታዬ ነው (፪×) ዘላለሜ ነው (፪×) እየሱሴ ነው (፪×) ደስታዬ ነው (፪×) ፍስሀዬ ነው (፪×) ዘላለሜ ነው (፪×) እየሱሴ ነው (፪×)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out