Lyrics

ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ ይነቃል ይነቃል ይነቃል መንፈሴ በውሎ ግርግር የታወከው ነፍሴ ሲወጣና ሲወርድ ዝሎ ይውልና አንቺን አይቶ ይበረታል ይታደሳል እንደገና ሲታትር ውሎ ለኑሮ ሲለፋ ሲጥር ሲጭር ውሎ ቀኑን እየገፋ የድግምግሞሽ ህይወቱ ተስፋው ሚታደሰው ዙረቱ ሚቀለው ባንቺው መኖር ነው ሆነሽ ተጨማሪ ለምድር አዲስ ሰው በረከቴ ሞላ ህይወቴን አደመቅሽው በዕለቱ ኑሮዬ ዝዬም እንዳልወቅሰው ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ (ሰው) ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ ሲዳክር ውሎ (ሰው) ሲገባ ሲገባ ከቤቱ ያኔ ነው የሚበራው ፊቱ የዛለው ድካም ሁሉ ጥሶ ይበረታል እንደ አዲስ መልሶ ሲገባ ሲገባ ከቤቱ ያኔ ነው የሚበራው ፊቱ የዛለው ድካም ሁሉ ጥሶ ይበረታል እንደ አዲስ መልሶ ሆነሽ ተጨማሪ ለምድር አዲስ ሰው በረከቴ ሞላ ህይወቴን አደመቅሽው በዕለቱ ኑሮዬ ዝዬም እንዳልወቅሰው ደገመና ባንቺ የእኔን ቤት አበራው ሲገባ ሲገባ ከቤቱ ያኔ ነው የሚበራው ፊቱ የዛለው ውበት ሁሉ ጥሶ ይበረታል እንደ አዲስ መልሶ ሲገባ ሲገባ ከቤቱ ያኔ ነው የሚበራው ፊቱ የዛለው ጉልበት ሁሉ ጥሶ ይበረታል እንደ አዲስ መልሶ በረከቱን ቆጥሮ ካጣው ሚበልጠውን ክፋቷን ይንቃል የአለምን ሲሰማ የዋለውን የሚኖርለትን ምክንያቱን ያይና በተስፋ ይነሳል ጀግኖ እንደገና የኑሮ ውጣ ውረድ አይፈትን አይረታው ጣፋጭ ነው መራራው አይኑን ባይኑ ላየው የኑሮ ውጣ ውረድ አይፈትን አይረታው ጣፋጭ ነው መራራው አይኑን ባይኑ ላየው የኑሮ ውጣ ውረድ አይፈትን አይረታው ጣፋጭ ነው መራራው አይኑን ባይኑ ላየው I want Baby Shark You want Baby Shark? Ok!
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out