Lyrics

ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ ትንቢቱ ሲፈፀም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘገይ ሳይጎድል ከደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አብሰርክ የአምላክን ሰው መሆን ለአለሙ ሰበክ ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ የመንገዴ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ ግብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና ዛሬም ላአገራችን ምስራች ይዘህ ና ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና ዛሬም ላአገራችን ምስራች ይዘህ ና ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ ስላአንተ ትመስክር ከነ ልጁዋ ትምጣ እሳት ነህ ግብርኤል ነበልባል አስወጋጅ የአምላክ መወለድ ለዓለም ምታውጅ እሳት ነህ ግብርኤል ነበልባል አስወጋጅ የአምላክ መወለድ ለዓለም ምታውጅ በሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ አንተ ባለህበት በየትኛዉም ስፍራ ምንም ቦታ የልው ሞት ና መከራ አንተ ባለህበት በየትኛዉም ስፍራ ምንም ቦታ የልው ሞት ና መከራ ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ ገብርኤል ገብርኤል መላአከ ራማ ገብርኤል ግብርኤል መላአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምፅህን እንስማ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out