Lyrics

ቂም አልይዝም ባንቺ አስቀየምሽኝ ብዬ ይቅር እልሻለዉ ሁሉን ነገር ችዬ አልጨክንብሽም አልቀርም አምርሬ እቀበልሻለዉ ተመለሺ ፍቅሬ ተይልኝ ተይልኝ የልብሽን ሀዘን እርግፍ አድሪጊልኝ ተይልኝ ተይልኝ የልብሽን ሀዘን እርግፍ አድሪጊልኝ ሀዘኔን ትቻለዉ በደልም ጨርሳኝ ይቅር ብዬ አሜን አንቺን ከሚነሳኝ ከፍተሸ ጊቢ በሬን ከፍተሸ እንደወጣሽ ጥፋትሽን ልሸከም ጨርሼ ከማጣሽ ናፈቀኝ ፈገግታሽ የጨዋታሽ ለዛ መጣ በዙሪያዬ የፍቅርሽ መዓዛ ዛሬም እንደፊቱ እንኑር በጋራ እጠብቅሻለዉ ከይቅርታ ጋራ ቂም አልይዝም ባንቺ አስቀየምሽኝ ብዬ ይቅር እልሻለዉ ሁሉን ነገር ችዬ አልጨክንብሽም አልቀርም አምርሬ እቀበልሻለዉ ተመለሺ ፍቅሬ ተይልኝ ተይልኝ የልብሽን ሀዘን እርግፍ አድሪጊልኝ ተይልኝ ተይልኝ የልብሽን ሀዘን እርግፍ አድሪጊልኝ አጥፍቻለዉ እያልሽ መፀፀት አይጉዳሽ እንዴት እቀራለሁ አንቺን ሳልረዳሽ ፍቅር አሰራት እንጂ አይሻም ጠበቃ ያለፈዉ አለፈ ተመለሺ በቃ አንቺስ መች ፀፀትሽ አራቀሽ ከጎኔ ብዙ ነዉ ከፍቅርሽ የቀረብኝ እኔ መሳሳት ያለ ነዉ አታርጊዉ እንግዳ ይልቅ ፍጠኝልኝ ብዙ እንዳልጐዳ አንቺስ መች ፀፀትሽ አራቀሽ ከጎኔ ብዙ ነዉ ከፍቅርሽ የቀረብኝ እኔ መሳሳት ያለ ነዉ አታርጊዉ እንግዳ ይልቅ ፍጠኝልኝ ባክሽ ብዙ እንዳልጐዳ
Writer(s): Elias Woldemariam, Yilma G/ab Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out