Lyrics

እንዲ ሆኜ እያየሽኝ አረ እንዴት (እንዴት) እንዴት እንዴት የእግዝሔር ደሃን እስረኛሽን አረ እንዴት (እንዴት) እንዴት እንዴት ተሸነፈ ብለሽ ዳርገሽኝ ለንዴት ሜዳ ላይ ጥለሽኝ አረ እንዴት ወዴት እንዲ ሆኜ እያየሽኝ አረ እንዴት (እንዴት) እንዴት እንዴት የእግዝሔር ደሃን እስረኛሽን አረ እንዴት (እንዴት) እንዴት እንዴት ተሸነፈ ብለሽ ዳርገሽኝ ለንዴት ሜዳ ላይ ጥለሽኝ አረ እንዴት ወዴት ስንቅ አገኘሁ ብለሽ የኔ አለም ጨክነሽ በኔ ላይ በመዉደድ በወፍ ቋጥረሽ አትሂጂ አካሌ ረሃብ እንዳይጥልሽ በመንገድ በዚች ምድብ ብቻ አይደለም ፍርድ አለ በላይም አትርሺ በአንቺ በድን ሆኔ የኔ አለም የት አለ ፍቅርሽን አትንሺ አረ እንዴት አሀ አረ እንዴት አይ አረ እንዴት አሀ አረ እንዴት አረ እንዴት አሀ አረ እንዴት አይ አረ እንዴት አሀ አረ እንዴት እባክሽ አትራቂኝ እረዳቴ ህመሜም አንቺዉ ነሽ መዳኒቴ እዘኝልኝ ለኔ ከልብሽ በፍቅርሽ በንዴት አልሙትብሽ እንዴት አሀሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀሀ አረ እንዴት እንዴት አሀሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀሀ አረ እንዴት እንዲ ሆኜ እያየሽኝ አረ እንዴት (እንዴት) እንዴት እንዴት የእግዝሔር ደሃን እስረኛሽን አረ እንዴት (እንዴት) እንዴት እንዴት ተሸነፈ ብለሽ ዳርገሽኝ ለንዴት ሜዳ ላይ ጥለሽኝ አረ ወዴት ወዴት እንኳን ላፈቀረ የኔ አለም ሊፋለም ለዉጊያም የገባዉ ሊገለዉ በመጣዉ ጠላቱ በያዘዉ ምርኮ ላይ አይከፋዉ በፍቅርሽ ጉድ ሆኜ የኔ አለም አንድ ነገር ብሆን ስጉላላ ግፈኛ ጎረቤት የለዉም ቀባሪ እንዳታጪ በኋላ እንዴት አሀሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀሀ አረ እንዴት እንዴት አሀሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀሀ አረ እንዴት እባክሽ አትራቂኝ እረዳቴ ህመሜም አንቺዉ ነሽ መዳኒቴ እዘኝልኝ ለኔ ከልብሽ በፍቅርሽ በንዴት አልሙትብሽ እንዴት አሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀ አረ እንዴት እንዴት አሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀ አረ እንዴት እንዴት አሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀ አረ እንዴት እንዴት አሀ አረ እንዴት ሀይይ እንዴት አሀ አረ እንዴት
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out