Music Video

Astewel chuheten
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

አትሞክር አትንካ አትሁን ቆፋሪ ዋሾ ሰው ይወድቃል ከእዳሪ እንደ እቶን ፍም እሳት ይፋጃል ይልሳል መንገዱ ከሲኦል ያደርሳል የደበከው ነጥቀህ ሳይጮህ በበረሃ ማቅ ልበስ ውደቅ በንሰሃ ነጥቆ እንዳልነጠቀ አትሁን አባባይ ቀነአይን አይቶሀል ከሰማይ ከሰማይ ከሰማይ ከሰማይ ከሰማይ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ ተው ተው ተው ልጄ ተው ባክህ ተው ተው ይቅር ተው ተው ታናሽም ታላቅም የሆንከው ማቅራራቱን ማናፋትህን ተው ሲዘብት ከታየ ሎሌው ላይ ጌታም ሰው ይሆናል ላገልጋይ ኦዮ (ኦዮ) ኦዮዮዮዮ (ኦዮዮዮዮ) ወዮ(ወዮ) ወዮዮዮዮ (ወዮዮዮዮ) ኡኡታዬን ስማ አስተውል ጩኸቴን ፈትነው መርምረው ትንቢቴን እረኛም ይጥላል ሞገስን ካገኘ ለጌታው ታምኖ ከተገኘ እኔ ባይ ብርቱ ሰው ሲፎክር ሲያናፋ በጠጠር ቀረ እንዳንቀላፋ ስጋና ነፍስህን ሳትሸጥ በንዋይ ማስተዋልን ጠይቅ ከሰማይ ከሰማይ ከሰማይ ከሰማይ ከሰማይ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ ተው ተው ተው ልጄ ተው ባክህ ተው ተው ይቅር ተው ተው ታናሽም ታላቅም የሆንከው ማቅራራቱን ማናፋትህን ተው ሲዘብት ከታየ ሎሌው ላይ ጌታም ሰው ይሆናል ላገልጋይ ኦዮ (ኦዮ) ኦዮዮዮዮ (ኦዮዮዮዮ) ወዮ(ወዮ) ወዮዮዮዮ (ወዮዮዮዮ) ኦዮ (ኦዮ) ኦዮዮዮዮ (ኦዮዮዮዮ) ወዮ(ወዮ) ወዮዮዮዮ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out