Music Video

Yehun
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

ነፍሴ ተይ አትዘኚ ላጽናናሽ ከዋይታ ከማልቀስ ይሻላል አይከፋም ዝምታ ይሁን ይሁን ይሁን ማለት እንጂ ምን ሊመጣ ይሄ ነው ካለኝ ስንቄ ነው ትዝታ ይሁን ይሁን ይሁን ማለት እንጂ ምን ሊመጣ የኔ ያሉት ሰው ከእቅፍ ስር ሲወጣ ወግሽ ሲከበር የሰው ስቶኚ ማየቴ ላይቀር ፍቅሬ ደህና ይግጠምሽ ደህና ሰንብቺ ልበል ለይምሰል ዞሬ ልቤን ቢጎዳው እዳ ዱብ እዳ በላዬ ወርዶ በኔ ባለቅስም ይሁን ችዬ ኖራለው ከትዝታሽ ጋር ቆሜ ስንቄ ነው ትዝታ ለፍቅርሽ ውለታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ስንቄ ነው ትዝታ ለፍቅርሽ ውለታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ነፍሴ ተይ አትዘኚ ላጽናናሽ ከዋይታ ከማልቀስ ይሻላል አይከፋም ዝምታ ይሁን ይሁን ይሁን ማለት እንጂ ምን ሊመጣ ይሄ ነው ካለኝ ስንቄ ነው ትዝታ ይሁን ይሁን ይሁን ማለት እንጂ ምን ሊመጣ የኔ ያሉት ሰው ከእቅፍ ስር ሲወጣ አመድ ነስንሼ ሀዘን ለብሼ ጾሜን አድሬ ፍቅሬ አላስቀርሽም አላከርፍሽም የሆነው ላይቀር ዛሬ እህ ብዬ በመልካም ባህል ባዝን እራሴን ጥዬ ምን አመጣለው ምን አተርፋለው ከቃሉ ላያልፍ ካለው ስንቄ ነው ትዝታ ለፍቅርሽ ውለታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ስንቄ ነው ትዝታ ለፍቅርሽ ውለታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out