Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

ደሞ ያሳስበኝ ጀመር ደሞ ፍቅር ያዘኝና ድሮ ቀረ ስል ስሸልልበት አፌን ሞልቼ ደሞ ሸመተኝ ቀልቤን እንደቀልድ እጄን ሰጥቼ አልበር እንደአሞራ አልችልበት (ደሞ ይሄን ሰሞን) ሰዉ አርጎ ባይፈጥረኝ ምን አለበት (ደሞ ይሄን ሰሞን) የተባለዉ ተረት እስከዛሬ (ደሞ ይሄን ሰሞን) ደሞ ይሄን ሰሞን (ደሞ ይሄን ሰሞን) በእኔም ደርሶብኛል (ደሞ ይሄን ሰሞን) እንጃ ጤንነቴን (ደሞ ይሄን ሰሞን) ብረር ያሰኘኛል (ደሞ ይሄን ሰሞን) ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ይሄን ሰሞን ደሞ አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ የአለም ቀንበር ተሸክሞ ምን ይባላል ክስ የለዉ ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ የአለም ቀንበር ተሸክሞ ምን ይባላል ክስ የለዉ ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ ደሞ ያሳስበኝ ጀመር ደሞ ፍቅር ያዘኝና ድሮ ቀረ ስል ስሸልልበት አፌን ሞልቼ ደሞ ሸመተኝ ቀልቤን እንደቀልድ እጄን ሰጥቼ አረም እየበዛ የሚሻማ (ደሞ ይሄን ሰሞን) ህይወት እርሻ ሆነ የማይለማ (ደሞ ይሄን ሰሞን) ማበድ እንደዘበት እንደቀላል (ደሞ ይሄን ሰሞን) ደሞ ይሄን ሰሞን (ደሞ ይሄን ሰሞን) ቀልድ ሆነ ዘንድሮ (ደሞ ይሄን ሰሞን) በኑሮ በፍቅር (ደሞ ይሄን ሰሞን) ሰዉ ልቡን ሰዉሮ (ደሞ ይሄን ሰሞን) ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ይሄን ሰሞን ደሞ አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ የአለም ቀንበር ተሸክሞ ምን ይባላል ክስ የለዉ ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ የአለም ቀንበር ተሸክሞ ምን ይባላል ክስ የለዉ ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out