Music Video

Wedo Wedo
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ መናገሩን እኔ ማዉራቱን ከቶ አልችልበት በቃላት ሰዉ ማስተማመን ፈጥኖ መግባባት ለማን ሄዶስ እንዲ ብሎ ሆዱን ሊናገር ጀግና ነኝ ባይ ወዶ ሲድህ አፉ ሲታሰር ነዶ ሆዴ ነዶ ነዶ አቤል ነዶ ነዶ ሆነ ባዶ ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ ላይሆንለት ሰዉ ወዶ ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ በፍቅር የተጐዳ ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ ላይሆንለት ሰዉ ወዶ ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ በፍቅር የተጐዳ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ማብረድ ቆሞ ሜዳዉን ወዶ ወዶ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ መና ሲሆኑ ነዉ አቤት እዳ ደግሜ በሯ ቆሜ አይን አይኗን ሳያት አለዉ ዛሬም ስንከራተት እንደዉ ስመኛት ምን አጥፍቼ ምን ሰርቼ ምን ይሆን በደሌ በመድመቂያ በአፍላ እድሜዬ እራሴን መጣሌ ነዶ ሆዴ ነዶ ነዶ አቤል ነዶ ነዶ ሆነ ባዶ ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ ላይሆንለት ሰዉ ወዶ ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ በፍቅር የተጐዳ ባዶ ነዉ ባዶ ሆነ ባዶ ላይሆንለት ሰዉ ወዶ ባዳ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ በፍቅር የተጐዳ በፍቅር የተጐዳ ዳዳ (በፍቅር የተጐዳ) አስቻለዉ ሲጎዳ ዳዳ (አስቻለዉ ሲጎዳ) በፍቅር የተጐዳ ዳዳ (በፍቅር የተጐዳ) አስቻለዉ ሲጎዳ ዳዳ (አስቻለዉ ሲጎዳ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out